Logo

Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu
ad ad ad ad ad

Amharic News, Breaking News Amharic, Ethiopian

የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት (ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ)

Published Posted on by | By TZTA News

የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት (ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ)

 

ለቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮንፈረንስ
አዲስ አበባ ታህሣስ 18-19 የቀረበ የምርምር ወረቀት
ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ

መግቢያ

ከሰላሳ ዓመት በኋላ ይህችን የተወለድኩባት፣ እትብቴ የተቀበረባት፣ የተማርኩባት፣ በውትድርና ሙያም፣ በሲቪልም በተለያዩ ከፍተኛ የኃላፊነት ደረጃ የታገልኩላት፣ የቆሰልኩላት፣ ወድጄ ሳይሆን ተገድጄ ትቻት ሄጄ የነበረችውን ክቡር አፈር ለመርገጥ ላበቃኝ አምላክና ይህንንም ሁኔታ ላመቻቹልኝ ለጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ምስጋናዬ ታላቅ ነው፡፡ በቀሪ ዕድሜዬ ይህንን እመሰክራለሁ ብዬ አልገመትኩም ነበር፡፡ የዶክተር አቢይን አመራርና ራዕይ እንድንደግፍ ጥሪ ካስተላለፉት የመጀመሪያዎቹ ነኝ፡፡ Let us Rally around Prime Ministir Abiy በሚል ፅሑፍ ድጋፌን፣ አድናቆቴን ቀደም ብዬ ገልጫለሁ፡፡ አሁንም አቋሜ ይህ ነው፡፡

በሀገራችን ውስጥ ዘለቄታ ያለው ሰላምና ዕድገት እንዲኖር ይህ ሥርአት መለወጥ እንዳለበት አጠያያቂ ሊሆን አይገባም፡፡ ይህም ማለት ኢህአዲግና ይህ ሕገ መንግሥት ተለውጦ ወደ አዲስ ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ካልተሸጋገርን ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም አይኖርም ከሚለው ፅንሰ ሃሳብ ተነስቼ ነው ይህንን ወረቀት ያዘጋጀሁት፡፡

ዛሬ የምንጣላው ከራሳችን ጋራ እንጂ ከውጪ ጠላት ጋር አይደለም፡፡ ስለዚህም የኢትዮጵያ ህልውና በተለየ መልኩ ልዩ የሆነ ፈተና ውስጥ ገብቷል፡፡

ታሪካችን ባህላችን ማንነታችን የማይደግፈው ከጠባብ እውቀት የመነጨ አስተሳሰብ አሁን በሀያ እንደኛው ክፍለ ዘመን ለኢትዮጵያም ለአፍሪካም ለመላው ዓለምም የሚያሳየው ኋላ ቀርነትን ብቻ ስለሆነ ይህች የታሪክ መሰረት ያላት ኢትዮጵያ ጥሩ አመራር ካላት በአጭር ጊዜ ውስጥ ልታጠፋው ትችላለች::እውነት ጠፍታ ከርማለች፡፡ የሚያድነን እውነት ነው::

ሙሉውን ጽሁፍ

የ ኢትዮጵያ ና የ አ ካ ባ ቢውፀ ጥታ (Security) በ ሽግግር ወቅት
ለ ቪዥን ኢትዮጵያ 7ኛ ኮ ን ፈረ ን ስ
አ ዲስ አ በ ባ ታህ ሣስ 18-19 የ ቀረ በ የ ምር ምር ወረ ቀት
ከ ዳ ዊት ወል ደ ጊ ዮር ጊ ስ
መግቢያ
ከ ሰ ላ ሳ ዓመት በ ኋላ ይህ ችን የ ተወለ ድኩባ ት፣ እ ትብቴ የ ተቀበ ረ ባ ት፣
የ ተማር ኩባ ት፣ በውትድር ና ሙያ ም፣ በ ሲቪልም በ ተለ ያ ዩ ከ ፍተኛ
የ ኃ ላ ፊነ ት ደ ረ ጃ የ ታገ ል ኩላ ት፣ የ ቆሰ ል ኩላ ት፣ ወድጄ ሳ ይሆን
ተገ ድጄ ትቻት ሄ ጄ የ ነ በ ረ ችውን ክ ቡር አ ፈር ለ መር ገ ጥ ላ በ ቃኝ
አ ምላ ክ ና ይህ ን ን ም ሁኔ ታ ላ መቻቹል ኝ ለ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር አ ብይ
አ ህመድ ምስ ጋ ና ዬ ታላ ቅ ነ ው፡ ፡ በ ቀሪ ዕ ድሜዬ ይህ ን ን እ መሰ ክ ራለ ሁ
ብዬ አ ል ገ መትኩም ነ በ ር ፡ ፡ የ ዶክ ተር አ ቢይን አ መራር ና ራዕ ይ
እ ን ድን ደግፍ ጥሪ ካ ስ ተላ ለ ፉት የ መጀመሪ ያ ዎቹ ነ ኝ ፡ ፡ Let us Rally
around Prime Ministir Abiy በሚል ፅ ሑፍ ድጋ ፌን ፣ አ ድና ቆቴን ቀደም
ብዬ ገ ልጫለ ሁ፡ ፡ አ ሁን ምአ ቋሜይህ ነ ው፡ ፡
በ ሀ ገ ራችን ውስ ጥ ዘ ለ ቄታ ያ ለ ውሰ ላ ምና ዕ ድገ ት እ ን ዲኖር ይህ ሥር አ ት
መለ ወጥ እ ን ዳ ለ በ ት አ ጠያ ያ ቂ ሊሆን አ ይገ ባ ም፡ ፡ ይህ ም ማለ ት
ኢህ አ ዲግና ይህ ሕገ መን ግሥት ተለ ውጦወደ አ ዲስ ዲሞክ ራሲያ ዊ ሥር ዓ ት
ካ ል ተሸ ጋ ገ ር ን ኢትዮጵያ ውስ ጥ ሰ ላ ምአ ይኖር ምከሚለ ው ፅ ን ሰ ሃ ሳ ብ
ተነ ስ ቼ ነ ውይህ ን ን ወረ ቀት ያ ዘ ጋ ጀሁት፡ ፡
ዛ ሬ የ ምን ጣላ ው ከ ራሳ ችን ጋ ራ እ ን ጂ ከውጪጠላ ት ጋ ር አ ይደ ለ ም፡ ፡
ስ ለ ዚህ ም የ ኢትዮጵያ ህ ልውና በ ተለ የ መል ኩ ል ዩ የ ሆነ ፈተና ውስ ጥ
ገ ብቷል ፡ ፡
ታሪ ካ ችን ባ ህ ላ ችን ማን ነ ታችን የ ማይደግፈውከ ጠባ ብ እ ውቀት የ መነ ጨ
አ ስ ተሳ ሰ ብ አ ሁን በ ሀ ያ እ ን ደ ኛው ክ ፍለ ዘ መን ለ ኢትዮጵያ ም
ለ አ ፍሪ ካም ለ መላ ው ዓለ ምም የ ሚያ ሳ የ ው ኋላ ቀር ነ ትን ብቻ ስ ለ ሆነ
ይህ ች የ ታሪ ክ መሰ ረ ት ያ ላ ት ኢትዮጵያ ጥሩ አ መራር ካ ላ ት በ አ ጭር ጊ ዜ
ውስ ጥ ል ታጠፋው ትችላ ለ ች::እ ውነ ት ጠፍታ ከ ር ማለ ች፡ ፡ የ ሚያ ድነ ን
እ ውነ ት ነ ው::
2
ዛ ሬ ትኩረ ት እ ን ዳደ ር ግበ ት የ ተሰ ጠኝ ር ዕ ስ “ሴኩሪ ቲ በ አ ገ ሪ ቱና
በ አ ካ ባ ቢው በ ሽግግር ላ ይ ያ ለ ው ተጽእ ኖ” የ ሚል ነ ው፡ ፡ ሰ ፋ ያ ለ
በመሆኑ በ አ ጭር ጊ ዜ ውስ ጥ የ ሚሸ ፈን አ ይደ ለ ም፡ ፡ ዋና ፣ ዋና አ ን ኳር
የ ሆኑ ትን በ ኔ ግምት አ ቀር ባ ለ ሁ፡ ፡
በ አ ሁኑ ዘ መን በ አ ፍሪ ካ ውስ ጥ ያ ለ ው የ ጸ ጥታ ሁከ ት ካ ለ ፈው ዘ መን
የ ተለ የ ነ ው፡ ፡ ፀ ረ -ኮሎኒ ያ ሊዝምጦር ነ ቶች ወረ ራዎች ዛ ሬ የ ሉም፡ ፡
ዛ ሬ በ አ ፍሪ ካ የ ሚታዩ የ ጸ ጥታ ችግሮች የ መብት ጥያ ቄዎች፣ የ ነ ጻ ነ ት
ጥያ ቄዎች፣ የ ዲሞክ ራሲ ጥያ ቄዎች፣ ከ ዚሁ ጋ ር የ ተያ ያ ዙ በ አ ክ ራሪ ዎች
በ ተቋቋሙ ን ቅና ቄዎች የ ሚፈጠሩ የ ጸ ጥታ ችግሮች ና ቸው፡ ፡ እ ኔ
የ ምሠራበ ት የ ምር ምር ተቋም የ አ ፍሪ ካ የ ጸ ጥታና የ ጸ ጥታ ስ ትራቴጂ
ጥና ት ማዕ ከ ል (AISSS) ኢትዮጵያ ን የ መሰ ሉ ሀ ገ ሮች በሚያ ን ዣብብባ ቸው
ችግሮች ላ ይ ጥና ት የ ሚያ ካ ሄ ድ ድር ጅት ነ ው፡ ፡ ሙሉ ጊ ዜዬ ን ም በ ዚህ
ላ ይ ስ ለ ማሳ ል ፍ ከ ብዙ ሰውየ ተሻ ለ ግን ዛ ቤ አ ለ ኝ ፡ ፡
የ ተባ በ ሩት መን ግሥታት፣ በ አ ፍሪ ካ አ ን ድነ ት ድር ጅቶች ን ግግር ና
ስምምነ ት መሰ ረ ት ሴኩሪ ቲ የ ሚያ ተኩረ ው እ ን ደ ቀድሞው በመን ግሥትና
በ ስ ር ዓ ት ጥበ ቃ ላ ይ ብቻ ሳ ይሆን በ ሰውና በ ማህ በ ረ ሰ ብ ላ ይ ነ ው፡ ፡
በ እ ግን ሊዘ ኛ (People Centric) ይሉታል ፡ ፡ በ ሴኩሪ ቲ፣ በ ሰ ብአ ዊ
መብቶች፣ በ እ ኩል ነ ት በ ጠቅላ ላ ውበ እ ድገ ት ጥያ ቄ ላ ይ ያ ተኮ ረ ነ ው፡ ፡
እ ነ ዚህ በመጓ ደ ላ ቸውለሚፈጠረ ውየ ጸ ጥታ ጉድለ ት በመጀመሪ ያ ተጠያ ቂ
መን ግሥት ነ ው፡ ፡ ከ ዚያ ቀጥሎየ ኢን ተር ና ሽ ና ል ህ ጎ ችን ይመለ ከ ታል ::
የ ዛ ሬው ውይይታችን የ ሚያ ተኩረ ው በ ህ ዝቦ ች መሀ ከ ል እ ና በ ህ ዝብና
በመን ግስ ት መሀ ከ ል ስ ላ ለ ው ግጭት እ ና ጉዳ ያ ችን ጉዳ ያ ቸው ከ ሆኑ ት
የ ጉ ረ ቤት ሀ ገ ሮች ጋ ር ስ ላ ለ ውግን ኙነ ት ነ ው::
የ ፀጥታመደፍረስና የ ሀገ ር መሪዎች ሚና
ኢትዮጵያ በ ሰ ላ ምወደ ዲሞክ ራሲያ ዊ ስ ር ዓ ት ለ መሸ ጋ ገ ር በ ምትጥር በ ት
በ አ ሁኑ ወቅት፣ ብዙ የ ጸ ጥታ ችግሮች እ ን ዳ ሉ ይነ ገ ራል ፡ ፡ ከ ኢትዮጵያ
ከ ወጣሁ በ ኋላ ለ ሃ ያ አ ምስ ት ዓመት በ አ ፍሪ ካ ጸ ጥታ በ ደፈረ ሰ ባ ቸው፣
በ ተፈጥሮም ሆነ በ ሰው ሰ ራሽ ችግሮች ምክ ን ያ ት የ መን ግሥታት አ ቅም
ፈተና ላ ይ በ ወደቀባ ቸው ከ ሱማሊያ በ ስ ተቀር በ ሁሉም ሀ ገ ሮች
3
በ አ ማካ ሪ ነ ት ሰ ር ቻለ ሁ፡ ፡ በ ሩዋን ዳ ፣ አ ን ጐላ ፣ ላ ይቤሪ ያ ፣ ሱዳ ን ፣
ደቡብ ሱዳ ን ሴራሊዮን ና በ ዲሞክ ራቲክ ሪ ፐብሊክ ኮ ን ጐ የ ህ ዝብ
እ ል ቂትን ፣ የ መን ግሥታትን ና የ ሀ ገ ር ውድቀትን መስ ክ ሪ ያ ለ ሁ፤
ጽፌአ ለ ሁኝ ፤ ፕሮጀክ ቶችን ምአ ስ ተዳድሬአ ለ ሁ፡ ፡ በ ሴን ትራል አ ፍሪ ካ
ሪፐብሊክ በ ሞዛ ምቢክ፣ ማሊ፣ አ ይቬሪ ኮ ስ ት ለ አ ጭር ጊ ዜ ጥና ት
ሄ ጃለ ሁ:: ስ ለ ዚህ ም ካ ነ በ ብኩት ካ ዳመጥኩት ብቻ ተነ ስ ቼ ሳ ይሆን
የ ምና ገ ረ ውበ ቦ ታውላ ይ ተገ ኝ ቼ በመሰ ከ ር ኩትና ባ ገ ኘ ሁት ልምድ ላ ይ
ተመስ ር ቼ ነ ው::
በ ሁሉም ሀ ገ ሮች የ ውድቀት፣ የ ዕ ል ቂት፣ የ ጦር ነ ት ዋና ምክ ን ያ ቶችና
ተጠያ ቂዎች መሪ ዎች ና ቸው፡ ፡ ምክ ን ያ ቶቹ የ መል ካም አ ስ ተዳ ደ ር
ጉድለ ትና የ መሪ ዎች ሆዳምነ ት ለ ህ ዝብ ፍላ ጐት ተገ ዢ ለ መሆን
አ ለ መፍቀድ፣ ወይን ም የ ህ ዝብን ፍላ ጐት ለ ማወቅ አ ውቆም ለ መረ ዳ ት
አ ለ መቻል ና ቸው፡ ፡ የ ሀ ገ ሪ ቱ ታሪ ክ መጀመሪ ያም፣ መጨረ ሻ ም እ ኛ ነ ን
ብለ ውየ ተነ ሱ ብዙዎች ነ በ ሩ፡ አ ሉም::በ ዓለ ምታሪ ክ ታላ ላ ቅ ስ ህ ተቶች
ተሰ ሩ የ ሚባ ሉት ሁሉ የ ታሪ ክ ድግግሞሽ ና ቸው፡ ፡ መሪ ዎች ካ ለ ፈውመማር
አ ለ መፈለ ጋ ቸው፣ አ ለ መቻላ ቸው፣ ጤና ማ አ ስ ተሳ ሰ ብን (Reason and
common sense ) ለ መከ ተል ፍቃደ ኛ ባ ለ መሆና ቸው የ ራሳ ቸው የ ግል
ምኞት፣ ማለ ትም(Ego) እ ያ ሸ ነ ፋቸውራሳ ቸውን ከሚያ ስ ተዳ ድሩ ት ህ ዝብ
በ ላ ይ በ ማየ ታቸው ለ እ ነ ሱም ለ ሀ ገ ሪ ቱም ውድቀት ምክ ን ያ ት ሆነ ዋል
እ የ ሆኑ ምነ ው፡ ፡
ከ ክ ር ስ ቶስ ል ደ ት በ ፊት በ ግሪ ክ ሥል ጣኔ ከ ተጀመረ እ ስ ካ ለ ን በ ት ዘ መን
ያ ሉን ታላ ላ ቅ ስ ህ ተቶችን (folly) መር ምራ ያ ቀረ በ ች የ ታሪ ክ ሊቅ፣
አ ዋቂ ባ ር ባ ራ ቱክማን ፣ (The March of folly) በሚለ ውመጽሐፍ እ ን ዲህ
ትላ ለ ች፡ ፡
“A phenomena noticeable throughout history regardless of place or
period is the pursuit by governments of policies contrary to their own
interests…..why do holders of high office so often act contrary to the way
reason points and enlightened self interest suggests? Why does
intelligent mental process seem so often not to function?”
Misgovernment is four kinds(የ ተሳ ሳ ቱ አ ስ ተዳ ደ ሮች 4 ዓይነ ት ና ቸው)
4
Tyranny or oppression ( አ ምባ ገ ነ ነ ትና ጭቆና )
Excessive ambition ( ከ ል ክ በ ላ ይ የ ሆን የ ስ ል ጣን ጥማት)
Incompetence ( የ ችሎታ ማነ ስ ና የ ትምህ ር ት መዳ ከም)
Folly or perversity ( በ ትክ ክ ል ሁኔ ታን እ ለ መገ መትና ሆን ብሎ በ ጥፋት
መን ገ ድ መሄ ድ መሪ ዎች የ ዚህ ሰ ለ ባ ሲሆኑ ሀ ገ ር መውደቅና ሰ ላ ምማጣት
ትጀምራለ ች፡ ፡ )
መሪ ዎች መፈለ ግና ማቅረ ብ የ ሚገ ባ ቸው የ ሚጠይቃቸውን ፣
የ ሚከ ራከ ራቸውን ፣ ነ ው፡ ፡ በ ታሪ ክ እ ን ደ ታየ ው ብዙ መሪ ዎች
ስ ህተታቸውን ማወቅ አ ይፈል ጉም፡ ፡ ቢያ ውቁም ማረ ም አ ይፈል ጉም፡ ፡
ከ ጊ ዜ በ ኋላ ሁሉን ነ ገ ር አ ዋቂ ሆነ ው ይቀር ባ ሉ፡ ፡ አ ካ ባ ቢያ ቸው
በ ዕ ውቀትና በ ተሞክ ሮ ሳ ይሆን በ ሌላ መሥፈሪ ያ የ ተመረ ጡ ሰ ዎች
እ ን ዲሆኑ ሲደ ረ ግ በመሪ ዎች ፍላ ጐት ብቻ ሀ ገ ር ትመራለ ች፡ ፡ መከ በ ር
ቀር ቶ መፈራት ይመጣል ፡ ፡ መፈራት ሲመጣ በ አ ካ ባ ቢውያ ሉት ባ ለሙያ ዎች
ሁሉ መሪውየ ሚፈል ገ ውን እ ን ጂ፣ እ ውነ ትን ከመና ገ ር ይቆጠባ ሉ:: ያ ለ ው
ሕገ መን ግሥት ለ እ ነ ሱ አ ገ ዛ ዝ መቆየ ት እ ን ዲያመች ማረ ምና መለ ወጥ
ይጀምራሉ፡ ፡ በ ዚህ ም ምክ ን ያ ት ጥሩ ነ ገ ር ን የ ጀመሩ መሪ ዎች
መጨረ ሻ ቸውአ ያ ምር ም፤ ከ ክ ፋትም ሆነ ከሞኝ ነ ት በመነ ጨየ ግል ውሳ ኔ
እ የ ተመሩ ስ ህ ተት ውስ ጥ ይዘ ፈቃሉ:: የ ወደ ዳ ቸውን ያ ህ ል ህ ዝብ
ይተፋቸዋል ፣ ይወድቃሉ፣ አ ገ ር ን ም ለ ጊ ዜውም ቢሆን ያ ና ጋ ሉ፡ ፡
ስ ለ ዚህ ነ ውመሪ ዎቻችን ን በ እ ክ ብሮት ግን በ ድፍረ ት ቀር በ ን የ ህ ዝብን
ፍላ ጉ ትና ድምፅ ማሰ ማትና የ ሚወስ ዱ እ ር ምጃዎች ሁሉ የ ተመከ ረ ባ ቸው
የ አ ብዛ ኛውን ህ ዝብ ፍላ ጎ ት ማን ፅ ባ ረ ቅ እ ን ዳ ለ ባ ቸው ማስ ገ ን ዘ ብ
ያ ለ ብን :: ከ ጥቂት ዓመታት በ ፊት የ አ ፍሪ ካ Renaissance መሪ ዎች ተብለ ው
ስማቸው ለ ጥቂት ጊ ዜ የ ገ ነ ነ ው መሪ ዎች የ ት እ ን ደ ደ ረ ሱ መገ ን ዘ ብ
ያ ስ ተምራል ፡ ፡ ስ ለ ዚህ ም ክ ቡር ጠቅላ ይ ሚን ስ ትር አ ቢይ ከ ነ ዚህ ሁሉ
ትምህ ር ት ለ መቅሰ ም የ ሚያ ስ ችል ዘ መን ላ ይ ስ ላ ሉ ይህ ን ን የ መሰ ለ
ታሪ ክን እ ን ደማይደግሙሙሉ እ ምነ ት አ ለ ኝ ፡ ፡
ለሰላምና ለሀገ ር ሕልውና አጣዳፊ ተግባሮች
በ አ ገ ራችን ውስ ጥ የ ሰ ፈነ ውና የ ጸ ጥታ ችግር በ ህ ግ የ በ ላ ይነ ትን
አ ለ መጠበ ቅ ምክ ን ያ ት ነ ውእ የ ተባ ለ ብዙ ይነ ገ ራል ፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስ ጥ
5
ያ ለ ውን የ ጸ ጥታ ሁኔ ታ አ ሻ ሽሎ ህ ዝብ እ ን ደፈለ ገ መን ቀሳ ቀስ ና መሥራት
አ ብሮ መኖር እ ን ዲችል የ ህ ግ የ በ ላ ይነ ት ማስ ጠበ ቅ ተገ ቢ ነ ው፡ ፡ ግን
የ ህ ግ የ በ ላ ይነ ት ሊከ በ ር የ ሚችለ ውህ ግ ሲኖር ነ ው::አ ለ የ ሚባ ለ ውሕግ
የ ሁሉም ሕጐች ምንጭና መሰ ረ ት ሕገ መን ግሥት በ ህ ዝብ ምክ ክ ር
(ፓር ቲሲፔሽን ) ያ ል ተደ ነ ገ ገ ሕግ ስ ለ ሆነ ፣ አ ብዛ ኛው ህ ዝብ ይህ ን ን
ሕግ ነ ው ብሎ ሊያ ከ ብረ ው አ ል ቻለ ም፡ ፡ ሊያ ከ ብረ ውም አ ይገ ባውም፡ ፡
ሕጉ እ ራሱ ህ ዝብ ለ ህ ዝብ እ ን ዲጋጭበ ጥቂቶች ተጠን ቶ ከጫካ በመጣ
በ ጥላ ቻና ከ ፉፍሎ የ መግዛ ት ር እ ዪት ላ ይ የ ተመሰ ረ ተ ነ ው:: ዛ ሬ ጥያ ቄው
መሆን ያ ለ በ ት እ ን ዴት እ ዚህ ደ ረ ጃ ላ ይ ደ ረ ስ ን ሳ ይሆን እ ን ዲት
እ ስ ከ ዛ ሬ ህ ዝቡ ር ስ በ ር ሱ አ ል ተላ ለ ቀም ነ ው? ዛ ሬ የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ
እ ር ስ በ ር ሱ የ ማይተላ ለ ቀው
እ ግዚአ ብሔር ን ፈር ቶ፣ ወይን ም ባ ህ ሉ፣ የ ብዙ ዘ መና ት የ አ ብሮነ ትና
የ ኢትየ ጵያ ዊነ ት ስሜት ስ ላ ሸ ነ ፈው እ ን ጂ፣ እ ን ደ ሕግ መን ግሥቱ
ቢሆን ማ ይህ ህ ዝብ ከ ብዙ ዓመታት በ ፊት ተላ ል ቆ አ ገ ሪ ቱ ተበ ታትና
ነ በ ር ::
የ ቀድሞ ፕሬዚዳ ን ት ዶ/ር ነ ጋ ሶ ጊ ዳዳ አ ር ቃቂ ኮሚቴ አ ባ ል ና ሕገ
መን ግሥቱን ያ ፀ ደቀው አ ካ ል ሰ ብሳ ቢ ነ በ ሩ፡ ፡ የ ምክ ር ቤቱም
ሊቀመን በ ር እ ሳ ቸው ነ በ ሩ፡ ፡ ለ አ ዲስ ስ ታን ዳ ር ድ ጋ ዜጣ በ ሰጡት
ኢን ተር ቪውላ ይ እ ን ዲህ ይላ ሉ፡ ፡
That is one of the major points where looking back in retrospect we did
not think properly. We knew that there was no proper atmosphere where
different parties could organize meetings with their members to discuss
on the draft constitution before it became final. That is one of the biggest
shortcomings ….እ ን ደ ገ ና ሌላ ቦ ታ ላ ይ ደግሞ ሌላ ትል ቅ የ ሽግግሩ
ፓር ላ ማምረ ቂቁን ካ ፀ ደ ቀውበ ሁዋሏ We should have presented it back
to the people of Ethiopia in a form of referendum where the people
could have had the chance to decide on whether what we formulated was
according to their own wish. That we did not do. I believe it was a
mistake…. I fear if something is not done this constitusion will not hold
the country together.
ዛ ሬ የ ህ ዝብ ጥያ ቄ ያ ስ ህ ተት ይታረ ም ነ ው:: ያ ሬፈረ ን ደም ይካ ሄ ድ
ነ ው:: በ ዚህ ህ ግ አ ን ገ ዛ ም ነ ው:: ይህ ን ን ታሪ ካ ዊ ስ ህ ተቶች አ ር መው
6
የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ የ መከ ረ በ ት ሕገ መን ግሥት እ ን ዲረ ቀቅና እ ን ዲጸ ድቅ
ነ ውጥያ ቄው::
የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ ዶ/ር አ ብይ አ ህመድን ነ ውእ ን ጂ፣ ሕገ መን ግስ ቱን
ወይም ኢህ አ ዲግን አ ይደ ለ ም የ ተቀበ ለ ው:: ኢህ አ ዲግን ማ ሲዋጋው፣
ሲታገ ለ ው ኖረ ፡ ፡ ሕገ መን ግስ ቱን ማ የ ዘ ር ፖለ ቲካ ኤትኒ ክ ፖሊሲ
መስ ር ቶ ህ ዝቡን ሲያ ፋጀውነ ውየ ኖረ ው፡ ፡ ዶ/ር አ ብይ አ ህመድን ህ ዝብ
የ ተቀበ ላ ቸው የ ዘ ር ፖለ ቲካ ን ያ ጠፋሉ፣ የ ኢትዮጵያ ን ህ ዝብ
ያ ስ ተባ ብራሉ፣ ያ ስ ማማሉ በሚል እ ምነ ት ነ ው፡ ፡ ዶ/ር አ ብይ
የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ አ ልመረ ጣቸውም፡ ፡ አ ን ድ ፓር ቲ ነ ውየ መረ ጣቸው፡ ፡
ነ ገ ር ግን አ ብዛ ኛው የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ እ ን ደ አ ን ድ ፓር ቲ ተመራጭ
ሳ ይሆን ፣ እ ን ደ ኢትዮጵያ ዊ ተመራጭአ ድር ጐ ነ ውየ ተቀበ ላ ቸው፡ ፡
ዶ/ር አ ብይ አ ህመድ የ አ ን ድ የ ብሄ ር ፓር ቲ ሊቀመን በ ር የ ኢትዮጵያ
ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር በመሆና ቸውኃ ላ ፊነ ታቸውእ ን ደሚጣረ ዝ ያ ውቃሉ፡ ፡
ፓር ቲው ከ ፓር ቲው መሪ ነ ት ቢያ ነ ሳ ቸው ከ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር ነ ትም
ይነ ሳ ሉ፤ በ ኢትዮጵያ ውስ ጥ ታላ ቅ ሁከ ት ይፈጥራል ፡ ፡ የ ብሄ ር ተወካ ይ
ሳ ይሆኑ የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ ተመራጭሲሆኑ ብቻ ነ ውነ ውዶ/ር አ ብይ ሙሉ
ስ ል ጣን ከመላ ው ኢትዮጵያ ተረ ክ በው ህ ግን ማስ ከ በ ር ፣ ኢትዮጵያ ን
የ ዲሞክ ራሲያ ዊ የ ሰ ላ ምና የ አ ን ድነ ት ሞዴል አ ድር ገ ው
የ ኢትዮጵያ ዊያ ን ን ፍላ ጐትና የ አ ፍሪ ካ ን ምኞት ሟሟላ ት የ ሚችሉትና
ታሪ ክ የ ሚሰ ሩ ት፡ ፡ ሐቁ ግን ይህ አ ይደ ለ ም፡ ፡
በ ዚህ ሁኔ ታ ዶ/ር አ ብይ የ መጀመሪ ያ ኃ ላ ፊነ ታቸው ለ መረ ጣቸው ፓር ቲ
ነ ው ወይስ ለ ኢትዮጵያ ህ ዝብ? የ ሚለ ው ጥያ ቄ አ ነ ጋ ጋ ሪ ነ ው፡ ፡ ዶ/ር
አ ብይ ከ ዚህ ወጥመድ ውስ ጥ መውጣት የ ሚችሉት ራሳ ቸውን ከ ፓር ቲአ ቸው
ተጽእ ኖ አ ላ ቀው የ ኢትዮጵያ ን አ ጀን ዳ ይዘ ው ሲራመዱ ብቻ ነ ው፡ ፡
ይህ ን ን ም ማድረ ግ የ ሚያ ስ ችላ ቸው ብዙ አ ማራጭ እ ን ዳ ለ እ ሳ ቸው
ያውቃሉ፤ ወይዘ ሮ መስ ከ ረ ም አ በ ራ ባ ቀረ በ ችው ፅ ሁፍ ላ ይ
በ ፓር ሊያመን ታሪ ስ ር አ ትና ፕሬዚዳ ን ሺያ ል ስ ር ዓ ት መካ ከ ል አ ማካ ኝ
መን ገ ድ እ ን ዳ ለ ጠቁማለ ች:: ይህ ን ን ም ሌላ አ ማራጭ ለ ውይይት
አ ቅር ባ ለ ች ጥሩ የ አ ዋቂ ተመራማሪ ትን ተና ነ ው፡ ፡ እ ኔ ደግሞ
እ ን ድን ነ ጋ ገ ር በ ት የ ማቀር በው ሐሳ ብ ዶ/ር አ ብይ የ ኢህ አ ዲግን ሕገ
መን ግሥትና ፓር ላ ማ በ አ ዋጅ እ ን ዲያ ፈር ሱ፣ እ ሳ ቸው በ አ ዋጅ
በሚሰ ጣቸው ሥል ጣን መሰ ረ ትና የ ጊ ዜ ገ ደብ እ ስ ከ ምርጫው ድረ ስ
7
በ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር ነ ት እ ን ዲያ ገ ለ ግሉ፡ ፡ አ ዋጁ የ ብሔር የ ተደ ራጁ
የ ፖለ ቲካ ፓር ቲዎችን ሳ ይሆን ሀ ገ ራዊ አ ጀን ዳ ያ ላ ቸውን ፓር ቲዎች ብቻ
ተፎካ ካ ሪ ፓር ቲ እ ን ዲሆን እ ን ዲያውጅ፤ ጠቅላ ይ ሚን ስ ትር አ ብይ
የ ኦ ሮሞ ዲሞክ ራቲክ ፓር ቲን ወደ ኢትዮጵያ ዲሞክ ራቲክ ፓር ቲ ለ ውጠው
ሀ ገ ራዊ አ ጀን ዳ ይዘ ው ለ ውድድር እ ን ዲያ ቀር ቡ፤ የ ብሔር ድር ጅቶች
የ ብሔረ ሰ ባ ቸውን መብት ለ ማስ ጠበ ቅ በ ፖለ ቲካ ፓር ቲዎች ላ ይ ተፅ ዕ ኖ
የ ሚፈጥሩ የ ሲቪክ ድር ጅቶች እ ን ዲሆኑ ነ ው፡ ፡ ይህ የ ሆነ እ ን ደሆን
የ ዘ ር ፖለ ቲካ ቀስ በ ቀስ መጥፋት ይችላ ል ፡ ፡ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትሩም
ከ ብሔር ፖለ ቲካ በ ላ ይ የ ሆኑ መሪ ይሆና ሉ፡ ፡ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትሩምየ ሙሉ
የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ ድጋ ፍ ሊኖረ ው የ ሚችል የ ኢትዮጵያ አ ጀን ዳ ይዘ ው
በ ተጠና ከ ረ ማዕ ከ ላ ዊ መን ግሥት ሀ ገ ር ን መምራት ይችላ ሉ፡ ፡
በ ግር ድፉም ይህ ን ን የ ሚመስ ል ሐሳ ብ አ ቀር ባ ለ ሁ፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስ ጥ
ለ ውጥ ሊመጣየ ሚችለ ውየ ተለ ያ ዩ አ ማራጮችን መር ምሮ ነ ውአ ዲስ ስ ር አ ት
መገ ን ባ ት የ ሚቻለ ው::
በ ዓ ለ ም ውስ ጥ በ ዘ ር ፓር ቲ የ ተመሰ ረ ተ የ ፌዴራል ሲስ ተም ፈል ጌ
አ ጣሁ፡ ፡ በ ዘ ር የ ተመረ ጠ ፓር ቲ ስ ል ጣን ላ ይ የ ወጣ የ ትምቦ ታ በ ዓ ለ ም
ውስ ጥ የ ለ ም፡ ፡ በ አ ፍሪ ካ ውስ ጥ ሶስት አ ገ ሮች ና ቸውየ ፌዴራል ስ ር ዓ ት
ያ ላ ቸው፤ ኮሞሮስ ፣ ና ይጄሪ ያ ና ኢትዮጵያ ፤ ኢትዮጵያ ብቻ ና ት በ ዘ ር ፣
በ ቋን ቋ የ ተመሰ ረ ተ ፌዴራሊዝምያ ላ ት፡ ፡
ለ ምን ድነ ው አ ዲስ ዲሞክ ራሲዎች በ አ ፍሪ ካም በ ሌሎችም አ ሁጉ ሮች ቶሎ
የ ሚፈር ሱት? በሚለ ው ጥያ ቄ ላ ይ ሁለ ት ታላ ላ ቅ የ ፖለ ቲካ ና የ ታሪ ክ
ሊቆች በ ጻ ፉት ላ ይ፣ Athoritorianizm and Elite origins of Democracy
የ ሚለ ውን መጽሐፍ መመል ከ ት ይጠቅማል ፡ ፡ “Over 2/3 of countries that
have transitioned to democracy since World War II have done so under
constitutions written by the outgoing regimes”
በ እ ብዛ ኛው እ ነ ዚህ ሀ ገ ሮች ና ቸው ሰ ላ ምና መረ ጋ ጋ ት አ ጥተው ያ ሉት::
ምክ ን ያ ቱም ሕገ መን ግስ ቱን የ ቀረ ፀ ው ያ ፅ ደ ቀው መን ግስ ት በመሆኑ
ነ ው:: በ ዲሞክ ራሲ ስ ር አ ት ሕገ መን ግስ ት ነ ውመን ግስ ትን የ ሚወል ደው::
ኢትዮጵያ ይህ ን ን የ ማድረ ግ እ ድል ዋ አ ሁን ነ ው:: ይህ ጊ ዜ ካመለ ጠ
ኢትዮጵያ የ ዘ ወትር ሽብር ና ምን ዓል ባ ትም የ መበ ታተን እ ድሏ ከ ፍተኛ
ይሆና ል ብዬ እ ገ ምታለ ሁኝ :: የ አ ገ ሪ ቱን ሁኔ ታ በ ጥሞና ለ ተከ ታተለ ይህ
እ ማራጭየ ሌለ ውመፍትሄ እ ን ደሆነ የ ሚስ ማማበ ት ይመስ ለ ኛ ል ፡ ፡
8
ለ ዶ/ር አ ቢይ ይህ ን ን ማድረ ግ አ ስ ቸጋ ሪ መሆኑ ጥር ጥር የ ለ ውም፡ ፡ ግን
ይህ ን ን ውስ ብስ ብ ሁኔ ታ ጥሰው ለ መውጣት የ አ ብዛ ኛው የ ህ ዝብ ድጋ ፍ
ይኖራቸዋል ፡ ፡ ይህ ን ን የ መሰ ሉ ሀ ሳ ቦ ችን ይዞ ሕዝብ የ ሚነ ጋ ገ ር በ ት፤
ተነ ጋ ግሮም የ ሚስ ማማበ ት መድረ ክ ለ መፍጠር እ ና የ ሀ ገ ር ን አ ቅጣጫ
ለ መቀየ ስ ሁለ ት ጉ ባ ኤዎች ያ ስ ፈል ጋ ሉ ብዬ አ ምና ለ ሁ፡ ፡
1. የ ሽግግር ጐባኤ፡ – የ ሽግግር ጉባኤ አስፈላጊ ነ ት
ኢትዮጵያ ውስ ጥ የ ዘ ለ ቄታ ሰ ላ ምን ለ መመስ ረ ት የ ኢትዮጵያ ህ ዝብም
ከ ር ስ በ ር ስ ግጭት እ ን ዲድን ህ ልውና ውም እ ን ዲጠበ ቅ የ ሚያ ስ ችል ፣
ን ድፈ ሀ ሳ ብ የ ሚቀር ጽ፣ ከ ህ ዝቡ ጋ ር ቀጥታ የ ሚያ ነ ጋ ግር ጉ ባ ኤ
ማዘ ጋ ጀት አ ስ ፈላ ጊ ነ ው ብዬ አ ምና ለ ሁ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ ን አ ቅጣጫ
የ ሚቀይሰው ህ ዝብ መሆን አ ለ በ ት፡ ፡ ስ ለ ዚህ ዶ/ር አ ብይ አ ህመድን
የ ሚያ ግዝና ህ ዝባ ዊ የ ሆነ አ ቅጣጫሊሰ ጣቸውየ ሚችል ጉ ባ ኤ በ አ ስ ቸኳይ
መጠራት አ ለ በ ት፡ ፡ ሁሉም ብሔረ ሰ ቦ ች፣ የ ፖለ ቲካ ድር ጅቶች፣
የ ሰ ብአ ዊ መብት ጠባ ቂዎች፣ የ ሃ ይማኖት አ ባ ቶች፣ የ ወጣት ማህ በ ራት፣
አ ክ ቲቪስ ቶች የ ተወከ ሉበ ት ጉ ባ ኤ ተጠር ቶ የ ጥቂት ቀና ት ወይም እ ን ደ
አ ስ ፈላ ጊ ነ ቱ የ ብዙ ቀና ት ውይይት አ ድር ጐ አ ቅጣጫ (Road Map)
የ ሚያ ሳ ይ ውሳ ኔ ላ ይ እ ን ዲደ ር ስ መደ ረ ግ አ ለ በ ት፡ ፡ እ ዚህ ጉ ባ ኤ ውስ ጥ
ለ መግባ ት መመዘ ኛው በ ግል ጽ የ ማያ ጠያ ይቅ መሆን አ ለ በ ት፡ ፡
በ ኢትዮጵያ አ ን ድነ ት፣ በ ዳ ር ድን በ ሯ፣ በ ህ ዝቦ ቿ እ ኩል ነ ት፣
በ ዲሞክ ራሲ ስ ር ዓ ትና በ ሰ ላ ማዊ ትግል የ ሚያ ምኑ መሆን አ ለ ባ ቸው፡ ፡
ይህ ን ን የ ማያሟሉ ድር ጅቶች እ ዚህ አ ገ ር ም፣ እ ዚህ ጉ ባ ኤም መገ ኘ ት
የ ለ ባ ቸውም፡ ፡ አ ለ በ ለ ዚያ የ ሚፈለ ገ ውን አ ጠቃለ ይ ስምምነ ት ላ ይ
መድረ ስ አ ስ ቸጋ ሪ ይሆና ል ፡ ፡ ይህ ጉ ባ ኤ የ ሚነ ጋ ገ ር ባ ቸው ዋና
ዋና ዎቹ፣ ህ ግ መን ግሥቱን ስ ለ ማረ ም ወይን ም ስ ለ መለ ወጥ፣ የ ምርጫ
ቦ ር ድን ስ ለ መመስ ረ ት የ እ ውነ ት፣ የ እ ር ቅና የ ፍትህ ኮሚሽ ን ን
ስ ለ ማቋቋም በሚሉት ር እ ሶ ች ላ ይ ነ ው:: እ ነ ዚህ እ ባ ላ ት የ ሚመረ ጡት
በመን ግስ ት ሳ ይሆን በ ህ ዝብ ነ ው:: ይህ ን ን አ መራረ ጥ ዘ ዴ የ ሚያ ጠና
ቡድን ማቋቋምየ መጀመሪ ያ ውሥራ ሊሆን ይገ ባ ል ::
በ እ ነ ዚህ ጉዳዮች ላ ይ የ ሚደ ረ ስ ባ ቸውን ስ ምምነ ቶች እ ን ዴት አ ድር ጐ
ለ ህ ዝብ ማቅረ ብና ህ ዝብ እ ን ዲወያ ይበ ት ለ ማድረ ግ ይህ ን ጉ ባ ኤ
የ ሚቀር ጽ አ ዘ ጋ ጅ ኮሚቴ ከመን ግሥት ተቋማት ሳ ይሆን ከ ህ ዝብ መካ ከ ል
9
ይመረ ጣል ፡ ፡ ይህ ሁሉ ረ ጅም ጊ ዜ ሊወስ ድ ይችላ ል ፤ ግን ይህ ፕሮሰ ስ
እ ስ ከ ተጀመረ ድረ ስ ህ ዝቡ ወዴት አ ቅጣጫ እ ን ደሚሄ ድ ስ ለሚያ ውቀው
ተረ ጋ ግቶ የ እ ለ ት ኑ ሮውን ሊቀጥል ይችላ ል ፡ ፡

2. ሁለተኛውጉባኤ
የ ሰው ል ጅ ኑ ሮ ከ እ ግዚአ ብሔር ሕግ ባ ሻ ገ ር በ ሀ ገ ራዊና
በ ኢን ተር ና ሽ ና ል ሕግ ላ ይ የ ተመሰ ረ ተ ነ ው፡ ፡ መን ግሥታት በ ሀ ገ ራቸው
ውስ ጥ በ ተፈጠረ ውየ ጸ ጥታ መደ ፍረ ስ ፣ ወን ጀለ ኞችን ህ ግ ፊት ለ ማቅረ ብ
ይገ ደ ዳ ሉ፡ ፡ ይህ ን ን ም ለ ማድረ ግ አ ቅም ከ ሌላ ቸው ወይን ም ሁኔ ታው
የ ማያመች ከ ሆነ ገ ለ ል ተኛ ለ ሆኑ አ ቅሙላ ላ ቸውየ ኢን ተር ና ሽ ና ል ፍር ድ
ቤቶች ወይም ትሪ ቡና ሎች ያ ቀር ባ ሉ፡ ፡ እ ን ደ Hague, ICC, Tribunal
በ ሩዋን ዳ ጉዳ ይ ላ ይ አ ሩሻ ላ ይ የ ተቋቋመ ኢን ተር ና ሽ ና ል ትሪ ቡና ል
ምሳ ሌ ነ ው፡ ፡ በ ላ ይቤሪ ያ ና በ ኬን ያ ፣ በ ዲሞክ ራቲክ ሪ ፐብሊክ ኦ ፍ
ኮ ን ጎ ለ ደ ረ ሰው ግፍ ተጠያ ቂ የ ሆኑ ወደ ICC ተል ከ ዋል ፡ ፡ አ ሁን
በ ባ ለ ፈው ዘ መን የ ተፈጠረ አ ዲስ ሀ ሳ ብ (transitional justices) ወይም
የ ሽግግር ፍትህ (restorative justices) በ ተወሰ ኑ የ አ ፍሪ ካ ሀ ገ ሮች
ተሞክ ሯል ፡ ፡ ይህ ምየ መጀመሪ ያ ውየ ሀ ቅ፣ የ ዕ ር ቅና የ ፍትህ ኮሚሽ ን ን
በማቋቋም ነ ው፡ ፡ ዴሞክ ራሲያ ዊ ካ ል ሆኑ ና ብዙ ኢሰ ብአ ዊ ድር ጊ ቶች
ከ ፈጸ ሙስ ር ዓ ት ወደ ዲሞክ ራሲያ ዊያ ና ሰ ላ ማዊ ስ ር ዓ ት ለ መሸ ጋ ገ ር
ብሔራዊ ዕ ር ቅና መረ ጋ ጋ ት ያመጣል ተብሎ በ ብዙ ታዛ ቢዎችና አ ዋቂዎች
ታምኖበ ታል ፡ ፡ መን ግሥት የ ጥፋቱ አ ካ ል ሆኖ፣ ተጠያ ቂ ሆኖ የ ጥፋቶች
ሁሉ የ በ ላ ይ ተመል ካ ች ሆኖ ራሱ ይህ ን ን አ ይነ ት ኮሚሽ ን ሊያ ቋቁም
አ ይችልም፡ ፡ ትር ጉምም አ ይኖረ ውም፤ ይህ አ ሰ ራር ከ አ ፍሪ ካ ውስ ጥ
ሶ ስ ት አ ገ ሮች ውስ ጥ ተሞክ ሯል ፡ ፡ በመጀመሪ ያ ደቡብ አ ፍሪ ካ ፣ ከ ዚያም
ሩዋን ዳ ና ላ ይቤሪ ያ በ ሶ ስ ቱም ሀ ገ ሮች ሰ ር ቻለ ሁ፡ ፡ የ ሶ ስ ቱን ም
ሀ ገ ሮች የ ኮሚሽ ን የ ስ ራ ውጤት በ ቅር ብ ተከ ታትያ ለ ሁ፡ ፡ ይህ አ ሰ ራር
የ ሚያ ጠቃል ለ ው አ ራት ነ ጥቦ ችን ነ ው፡ ፡ በ ወን ጀል መጠየ ቅ(Criminal
prosecution) እ ውነ ትን ፍለ ጋ (Truth seeking) ካ ሳ የ መክ ፈል
(Reparations) አ ዲስ ህ ጉ ችን (Reform laws) ስ ለ ማውጣት ጉ ዳ ይ ነ ው፡ ፡
ይህ (Prescriptive) ወይም ቋሚየ ሆነ የ አ ሠራር ሕግ ሣይሆን መን ፈሱን
ያ ዘ ለ ከ ሀ ገ ሩ ባ ህ ል ና ተጨባጭሁኔ ታ ጋ ር የ ተዛ መደ አ ሰ ራር እ ያ ን ዳ ን ዱ
ሀ ገ ር መፍጠር ይኖር በ ታል ፡ ፡
10
ኢትዮጵያ ን ወደ ፊት የ ሚያ ራምዳ ት ፍትህ ና ብሔራዊ እ ር ቅ ነ ው፡ ፡
ብሔራዊ እ ር ቅ ያ ለ እ ውነ ት ሊኖር አ ይችልም በ ማና ቸውም ወገ ን
የ ተፈጸ መውግፍ ጥር ት ብሎ መውጣትና መነ ገ ር አ ለ በ ት፡ ፡ ያ ጠፉ ሰ ዎች
በ ይፋ መውጣት አ ለ ባ ቸው፡ ፡ በ ዳ ይና ተበ ዳ ይ ፊት ለ ፊት መተያ የ ት
አ ለ ባ ቸው፡ ፡ የ ተበ ደ ለ ውም ካ ሳ ሊያ ገ ኝ ይገ ባ ል ፡ ፡ አ ለ ፍትህ ና
አ ለ እ ውነ ት እ ር ቅ አ ይኖር ም በሚለ ው ጽን ሰ ሐሳ ብ ላ ይ የ ተመሰ ረ ተ
ነ ው፡ ፡
በ ደቡብ አ ፍሪ ካ በ ቢሾ ፕ ዴዝሞን ድ ቱቱ ይመራ የ ነ በ ረ ው ትሩዝ ኤን ድ
ሪ ኮ ን ሲሌሽ ን ኮሚሽን ለ ብዙ ዓመታት በ ይፋ ተካ ሂ ዷል ፤ ውጤቱ አ ከ ራካ ሪ
ነ ው፤ አ ብዛ ኛውህ ዝብ አ ውነ ቱ በሚገ ባ አ ል ወጣም፣ ፍትህምአ ል ተሰ ጠም
ይላ ል ፡ ፡ ስ ለ ዚህ ነ ው ዛ ሬ የ አ ፓር ታይድ ውር ስ በ ሀ ገ ሪ ቱ ሙሉ ለሙሉ
ያ ል ተገ ፈፈው፤ የ ር ስ በ ር ስ ጥላ ቻ በ ሀ ገ ሪ ቱ ውስ ጥ በ እ ኩል ነ ት ለ መኖር
የ ሚያ ስ ችል ሁኔ ታ ኮሚሽ ኑ አ ላ መቻቸም እ የ ተባ ለ የ ሚነ ገ ረ ው፡ ፡
የ ደቡብ አ ፍሪ ካ ህ ዝብ እ ን ደተከ ፋፈለ ነ ው፡ ፡ በ ሶ ስ ቱ ዋና
ህ ብረ ተሰ ቦ ች መካ ከ ል ያ ለ ውግን ኙነ ትና የ ሚያ ነ ጋ ግር ጥላ ቻ ገ ና ብዙ
ጊ ዜ ይቀረ ዋል ፡ ፡ እ ን ደ ታሰ በው በ ዳ ይና ተበ ዳ ይ ኮሚሽ ን ፊት ቀር ቦ
ለ ምን ያ ን ሁኔ ታ እ ን ደተፈጸ መ ተነ ጋ ግረ ው፣ ተላ ቅሰው፣ በ ኋላ ም
ተባ ር ከው በ ሰ ላ ም ይኖራሉ የ ሚለ ው ግምት ብዙ አ ከ ራክ ሯል ፡ ፡
ምክ ን ያ ቱም የ አ ፓር ታይድ መሪ ዎች ኢሰ ብአ ዊ ድር ጊ ቶች በ ፈጸ ሙት ላ ይ
ፍትህ አ ል ሰጡም፡ ፡ ለ ተበ ዳዮችም ካ ሳ አ ል ተሰ ጠም፤ ሁሉም እ ውነ ት
አ ል ወጣም የ ሚሉ ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ ከ አ ፖር ታይድ በ ኋላ በ ነ ጻ ዋ ደቡብ
አ ፍሪ ካ የ መጀመሪ ያ ው ፕሬዝደ ን ት የ Mr Nelson Mandela ባ ለ ቤት
የ ነ በ ሩ ት ወ/ሮ ዊኒ ማን ዲላ የ ባ ለ ቤታቸውን ውሳ ኔ ና ይህ ን ን አ ሰ ራር
አ ውግዘ ዋል ::
ወ/ሮ ዊኒ ማን ዴላ ሲና ገ ሩ እ ን ዲህ አ ሉ “look at the truth reconciliation
shared He should never have agreed to it what good dose a truth do how
does it help any one where and how their loved once were killed and
buried”
ከ ሀ ያ ስምን ት ዓመት በ ፊት ያ ከ ተመው የ አ ር ባ ሶ ስ ት ዓመታት
የ አ ፓር ታይድ ስ ር አ ት ቁስ ል ና መከ ፋፈል አ ል ተፈወሰ ም፡ ፡
11
ላ ይቤሪ ያምነ በ ር ኩኝ ፤ በ ኮሚሽ ኑ ብዙ ስ ብሰ ባ ዎች ላ ይ ተገ ኝ ቻለ ሁ፡ ፡
ባ ጠቃላ ይ ከ ባ ድ ግፍ ፈጽመዋል የ ተባ ሉት አ ን ዳ ን ዶቹ በ ህ ዝብ ተመር ጠው
አ ዲስ መን ግሥት ውስ ጥ ገ ቡ፡ ፡ ሌሎቹም በ ተፈጸ መው ግፍ የ ሚጠየ ቁት
ከ ተለ ያ የ አ ቅጣጫድጋ ፍ ስ ላ ገ ኙ ትሩዝ ኤን ድ ሪ ኮ ን ሲሊዬሽ ን ኮሚሽ ን
በ አ ስ ራአ ራት ዓመት ውስ ጥ ለ ሞቱት፣ ለ ተሰ ደዱት፣ ለ ተቆራረ ጡት፣
ለ ተሰ ቃዩ ት እ ና ለ ቤተሰ ቦ ቻቸው ፍትህ ም፣ እ ር ቅም ሳ ያ ገ ኝ ካ ሳም
ሳ ይከ ፈል በ ብዙ መቶ ሺህ ገ ጾ ች የ ሚቆጠር ሪ ፖር ት አ ቅር ቦ ተበ ትኗ ል ፡ ፡
የ ላ ይቤሪ ያ ችግር ኮሚሽ ኑ ን ያ ቋቋመውመን ግሥት ስ ለ ሆነ ና የ መን ግሥቱ
አ ባ ሎች አ ብዛ ኞቹ በ ወን ጀሉ የ ሚጠየ ቁ በመሆና ቸው ህ ዝቡን
የ ሚያ ሰ ባ ስ ብ፣ የ ሚያ ቀራር ብ፣ የ ሚያ ስ ታር ቅ ባ ለ መሆኑ ፋይዳ የ ሌለ ው
ሙከ ራ ነ በ ር :: የ ኢትዮጵያ ጉ ዳ ይ ይህ ን ን አ ቅጣጫየ ያ ዘ ይመስ ላ ል ፡ ፡
ሩዋን ዳ ወደ አ ን ድ ሚሊዮን የ ሚጠጉ ዜጎ ች ከ ተገ ደ ሉ በ ኋላ
የ መጀመሪ ያ ውን የ ዩ ና ይትድኔ ሽ ን አ ር ዳ ታ ሰጪ ቡድን የ መራሁት እ ኔ
ነ በ ር ኩ፡ ፡ ሬሳ ዎች ሲለ ቀሙ፣ ሲሰ ባ ሰ ቡ አ ገ ሪ ቱ ከ ባ ድ ትር ምስ ውስ ጥ
ላ ይ ሆና የ ሩዋን ዳ ፓትሪ ዮቲቭ ፍሮን ት(Ruwanda Patrotive Front)
አ ገ ሪ ቱን ለ ማረ ጋ ጋ ት በሚሞክ ር በ ት ጊ ዜ እ ዚያ ው ነ በ ር ኩ፡ ፡ ሩዋን ዳ
ከ ዚያ እ ል ቂት በ ኋላ ህ ዝቡን አ ን ድ ለ ማድረ ግ ብዙ ጥረ ት አ ድር ጋ ለ ች፡ ፡
እ ነ ዚህ ብዙ የ ተለ ያ ዩ ቅን ሙከ ራዎች፣ ህ ዝቡን አ ረ ጋ ግቶ ወደ እ ር ቅ
ጉ ዞ ማሸ ጋ ገ ር ተችሏል ፡ ፡ እ ር ቅ በ አ ን ድ ቀን በ ጥቂት ዓመታት የ ሚመጣ
አ ይደ ለ ም፡ ፡ ጉ ባ ኤ ላ ይ ተገ ኝ ቶ በ ማጨብጨብና በመተቃቀፍ፣ በመላ ቀስ
የ ሚፈታ አ ይደ ለ ም፡ ፡ ጊ ዜ፣ ጥረ ት፣ ትዕ ግስ ት እ ና መል ካምአ ስ ተዳደ ር
ይጠይቃል ፡ ፡ በ ሩዋን ዳ ጉ ዳ ይ ላ ይ እ ውነ ት ወጥቷል :: ያ ል ተነ ገ ረ
እ ውነ ት የ ለ ም፡ ፡ ከ ፍተኛ ወን ጀል የ ሰ ሩ በ አ ገ ር ውስ ጥ ፍር ድ ቤትና
በ አ ሩሻ ትሪ ቡና ል (Arushia Tribunial) እ ን ዲሁምበ ሄ ግ(Hague) ፍር ድቤት
ቀር በው ፍር ድ አ ግኝ ተዋል ፡ ፡ በመካ ከ ል ላ ይ የ ሚገ ኙ ገ ዳዮች፣
አ ጥፊዎች፣ ተባ ባ ሪ ዎች በ ህ ብረ ተሰ ቡ ውስ ጥ ተቀላ ቅለ ው እ ን ዲኖሩ ፣
ጋ ቻ በሚባ ል ባ ህ ላ ዊ ስ ር ዓ ት ህ ብረ ተሰ ቡ የ እ ያ ን ዳ ን ዱን አ ጥፊዎች
ወን ጀል እ የ ተመለ ከ ተ የ ሚቀጡበ ትን ና ወይን ም ከ ህ ብረ ተሰ ብ ውስ ጥ
ተቀላ ቅለ ው የ ሚኖሩበ ትን ሁኔ ታ አ መቻችቷል ፡ ፡ አ ጥፊዎች ብዙ
ስ ለ ነ በ ሩ ፣ ተበ ዳዮችም ብዙ ስ ለ ነ በ ሩ የ ሀ ገ ሪ ቱን አ ን ድነ ት
ለ ማስ ከ በ ር ሀ ገ ሪ ቱ በ አ ን ድነ ት ወደ እ ድገ ት እ ን ድታተኩር እ ነ ዚህ
የ ተለ ያ ዩ እ ር ምጃዎች በመወሰ ዳ ቸው ዛ ሬ ሩዋን ዳ በ እ ድገ ት ከ ፍተኛ
እ ምር ታ አ ስመዝግባ ለ ች፡ ፡ ቁስ ሉ በ ቀላ ል የ ሚረ ሳ ስ ላ ል ሆነ በ ጥን ቃቄ
ተይዞ ብዙ መሻ ሻ ል አ ሳ ይቷል::
12
የ ኢትዮጵያ ሁኔ ታ በመጠን ም በ አ ይነ ትም ከ ዚህ ጋ ር የ ሚወዳደ ር
አ ይደ ለ ም፡ ፡ ኢትዮጵያ ውስ ጥ በ ግል ጽ የ ወጡወን ጀሎች ተፈጽመዋል ፡ ፡
በ ቅር ቡ እ ን ደተፃ ፈውና በ ይፋ በሚዲያ እ ን ድተገ ለ ፀ ው መን ግስ ት
በ ህ ዝብ ላ ይ የ ፈፀ መው በ ደ ል በ ጣም ዘ ግና ኝ ና አ ስ ቃቂ ነ በ ር :: ብዙ
ጊ ዚያ ት በ ፅ ሁፍም በ ን ግግር ም ኢትዮጵያ እ ን ደ ሩዋን ዳ እ ን ዳ ትሆን
መጠን ቀቅ አ ለ ብን ስ ል ብዙ ሰው እ ሹፎብኛ ል :: ” የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ
እ ን ደ ዚህ ያ ለ ጨካ ኝ አ ይሆን ም:: ባ ህ ል ፣ ታሪ ክ ና እ ምነ ቱ ይህ ን ን
እ ን ዲያ ድር ግ እ ይፈቅድለ ትም ” ይሉኝ ነ በ ር :: ህ ግና አ መራር ሲጠፋ
የ ባ ህ ል ና የ እ ምነ ትን መስመሮች አ ል ፎ በ ስው ውስ ጥ ያ ለ ክ ፋት ገ ሀ ድ
ይወጣል :: ማን እ ን ደ ዚህ ያ ሉ ድር ጊ ቶች በ አ ገ ራችን ይፈፅ ማል ብሎ አ ስ ቦ
ያውቃል ? በ ህ ብረ ተሰ ቡ መካ ከ ል ዘ ር ን አ ስመል ክ ቶ ብዙ መፈና ቅል ፣ ብዙ
የ ጥላ ቻ ዘ መቻ፣ ብዙ ተነ ግሮ የ ማያ ል ቁ ወን ጀሎችና ጭካ ኔ ዎች
ተፈፅ መዋል :: እ ነ ዚህ ሁሉ በ ህ ዝብ መካ ከ ል በ ቀላ ሉ የ ማይሽሩ የ አ ካ ል ና
የ ስ ነ ል ቦ ና ጉ ዳ ቶች አ ድር ሰ ዋል ፡ ፡ ህ ዝቡም ተባ ብሮ፣ ተቻችሎ
እ ን ዳ ይኖር እ ን ቅፋት ሆነ ዋል ፡ ፡ እ ውነ ቱም አ ል ታወቀም፤ እ ውነ ቱን
ከውሸ ት አ ጥር ቶ አ ውቆ ከ ፍተኛ ወን ጀል የ ፈጸ መ ፍር ድ የ ሚያ ገ ኝ በ ት
ቀላ ል ፣ ወን ጀል የ ፈጸ ሙወይን ምተባ ባ ሪ የ ነ በ ሩ ፣ ጥላ ቻ ያ ሰ ራጩሁሉ
በ ተበ ዳዮች ፊት እ ውነ ቱን ተና ግረ ው በ ዳ ይና ተበ ዳ ይ ይቅር ታ ሰጪና
ይቅር ታ ተቀባ ይ አ ብረ ው ሆነ ው ኢትዮጵያ ን ለ መገ ን ባ ት ብሔራዊ
የ እ ውነ ት፣ የ ይቅር ታና የ ፍትህ ፣ ከመን ግስ ት ነ ፃ የ ሆነ ኮሚሽን
መቋቋም አ ስ ፈላ ጊ ነ ቱ ሊፈተሽ ይገ ባ ል ፡ ፡ ይህ ን ን ሊያ ደ ር ግ የ ሚችል
ግን ኢህ አ ዴግ አ ይደ ለ ም፡ ፡ ኢህ አ ዴግ ራሱ ተጠያ ቂ ስ ለ ሆነ ፡ ፡ እ ነ ዚህ
የ ተፈፅሙት ብዙ ወን ጀሎች ጥፋቶች በ ስ ር አ ቱ ተቋማት የ ተፈፅሙእ ን ጂ
በ ግለ ስ ብ የ ተፈፀሙአ ድር ጎ ማቅረ ብ ትል ቅ ስ ህ ተት ነ ው:: እ ያ ድበ ሰ በ ሱ
ማለ ፍ ችግሮችን ማካ በ ት ነ ው:: ስ ለ ዚህ የ መጀመሪ ያ ተጠያ ቂ ይህ
መን ግስ ት ነ ው:: ይህ መን ግስ ት ከ ሳ ሽም ተከ ሳ ሽም ሊሆን አ ይችልም::
ፍትሃ ዊ ሥር ዓ ት ተግባ ራዊ ሊሆን የ ሚችለ ውየ ስ ር አ ት ሽግግር ሲኖር ብቻ
ነ ው፡ ፡ ሰ ላ ምምበመላ ውኢትዮጵያ ሊስ ፍን የ ሚችለ ውለ ግጭት ምክ ን ያ ት
የ ሆኑ ት ተጠይቀው እ ውነ ት ሲወጣ፣ ካ ሳ ሲከ ፈል ና ፍር ድ ሲሰ ጥ ብቻ
ነ ው::
ወጣቱ ትውልድ
13
ይህ ን ን ለ ውጥ ያ ሽ ከ ረ ከ ረ ው ታላ ቁ ሞተር ወጣቱ ትውል ድ ነ ው፡ ፡
ኢትዮጵያ ን የ መምራት ኃ ላ ፊትም፣ ብቃትም ሊኖረ ው የ ሚገ ባው ወጣቱ
ነ ው፡ ፡ ታላ ቁ ፈላ ስ ፋ አ ር ስ ቶትል እ ን ዳ ለ ው፣ “ወጣቱ ተስ ፋ ለ ማድረ ግ
ስ ለሚጣደ ፍ ስ ህ ተትም ይሰ ራል ፤ በ ቀላ ሉም ይታለ ላ ል (youth is easly
decived because it is quick to hope)”
ወጣቱ ትውል ድ ለ ኢትዮጵያ እ ድልም ነ ው፣ ስ ጋ ትም ነ ው፡ ፡ ብዙ
መስ ዋዕ ትነ ት ከ ፍሎ የ ኢትዮጵያ ን ህ ዝብ እ ዚህ አ ድር ሷል ፡ ፡ ነ ገ ር ግን
ባ ለ መማር ፣ ባ ለ ማወቅ፣ ባ ለ ማን በ ብ፣ በ ስሜት በመገ ፋት፣ አ ውቆምሆነ
ሳ ያ ውቅ ከ ኢትዮጵያ አ ን ድነ ት ውጪ ሌላ አ ጀን ዳ ባ ላ ቸው የ ብዙዎች
መሳ ሪ ያ ሆኗ ል ፡ ፡ ባ ለ ፉት ሃ ያ ሰባት ዓመታት በ ተጠና መን ገ ድ ሲሰ ራጭ
በ ነ በ ረ ው የ መን ግሥት ፕሮፖጋ ን ዳ በመታለ ሉ የ አ ጥፊ ተል እ ኮ ያ ላ ቸው
ለ ፈጠሩ ት ሐሰ ት ታሪ ክ የ ተጋ ለ ጠው ወጣቱ ነ ው:: በ ዚህ ሁኔ ታ ላ ይ
የ ሚገ ኘውን የ ወጣቱን አ ን ድ ክ ፍል ወደ ኢትዮጵያ አ ጀን ዳ ለ መመለ ስ ና
ገ ን ቢ እ ን ጂ አ ፍራሽ እ ን ዳ ይሆን የ ሰ ላ ምና የ አ ን ድነ ት ዘ ብ እ ን ዲሆን
ብዙ ትግል ይጠይቃል ፡ ፡ በ ትምህ ር ት ቤት ከሚሰ ጠውመደ በ ኛ ትምህ ር ት
ውጪለ ወጣቱ በ ያ ለ በ ት ስ ለሚሰ ጠውትምህ ር ት አ ዲስ ስ ትራቴጂና ተቋማት
መፈጠር አ ለ ባ ቸው፡ ፡ ካ ድሬዎች፣ አ ክ ቲቪስ ቶች አ ሰ ባ ስ ቦ በ የ ቦ ታው
በ የ ቦ ታው ኢትዮጵያ ዊነ ትን ና የ ጋ ራ ባ ህ ሎችን እ ሴቶችን ፣
ስ ነ ምግባ ሮችን ለ መስ ጠት ታላ ቅ አ ብዮታዊ ዘ መቻ(Revolutionary
Campain) ለ መስ ጠት የ ሚያ ስ ችል ታላ ቅ የ ረ ዥም ጊ ዜ ዘ መቻ
(Revolutionary Campain) መከ ፈት አ ለ በ ት፡ ፡ ይህ የ ፖለ ቲካ
ፓር ቲዎችን ና የ ብሔረ ሰ ብ ድር ጅቶችን ትብብር ይጠይቃል ፡ ፡
በ 2018 ዓ.ም. አ ልሙን ዲ ኢን ዴክ ስ እ ን ደሚያ ሳ የ ው የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ
ዲሞግራፊ ከ0-14፣ 43.4%፣ ከ15-24፣ 20.11%፣ ከ25-54፣ 29.58%፣
ከ55-64፣ 3.9% ከ65 በ ላ ይ 2.8% ነ ው የ ህ ዝቡ አ ከ ፋፈል ፡ ፡ ይህ
የ ሚያ ሳ የ ው ምን ድነ ው፣ 64% የ ሚሆነ ው የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ እ ስ ከ 24
ዓመት ህ ጻ ን ና ወጣት መሆኑ ን ነ ው፡ ፡ ከ ዛ ሬ 27 ዓመት ጀምሮ ከ ሰ ባ ት
ዓመት በ ላ ይ የ ሆኑ ት ከ 10 እ ስ ከ 54 ያ ሉት ብቻ 70% በ ኢህ አ ዴግ ጊ ዜ
ያ ደ ጉ የ ተማሩ የ ሰ ሩ ወጣቶች ና ቸው፡ ፡ ዛ ሬ 54 ዓመት የ ሆኑ ት
የ ኢህ አ ዴግ ሲገ ባ 27 እ ድሜስ ለ ነ በ ራቸው ወጣቶች ነ በ ሩ፡ ፡ በ ስ ራም
ሆነ በ ትምህ ር ት ዓለ ም ኢህ አ ዴግ የ ዘ ር ፖለ ቲካ የ ተበ ከ ሉ፣ ወይን ም
የ ተጎ ዱ፣ ወይን ም የ ተጋ ለጡ ና ቸው፡ ፡ ይህ አ ስ ደ ን ጋጭ ነ ው፡ ፡
አ ብዛ ኛው ሥራ አ ጥ እ ዚህ ውስ ጥ ይጠቃለ ላ ል ፡ ፡ አ ብዛ ኛው የ ታሰ ረ ፣
14
ወን ድሙ፣ እ ህ ቱ፣ የ ቅር ብ ዘ መድ የ ታስ ረ ባ ቸው፣ የ ተገ ደ ለ ባ ቸው፣
በ ተለ ያ ዩ መን ገ ዶች የ ተጠቁ ሁሉ እ ዚህ ውስ ጥ ይገ ኛ ሉ፡ ፡ ይህ ህ ዝብ
በ ጣም የ ተቆጣ ህ ዝብ ነ ው:: ይህ የ ሚያ ሳ የ ው ኢትዮጵያ ን ወደ ሰ ላ ማዊ
ዲሞክ ራሲያ ዊ ስ ር ዓ ት ለ ማሸ ጋ ገ ር ብዙ ስ ራ እ ን ደሚጠይቅ ነ ው፡ ፡
በ ተባ በ ሩት መን ግሥታት (UNFPA) ጥና ት መሰ ረ ት፣ በ 2050 ከ0-24 ያ ለ ው
ትውል ድ ብዛ ት አ ፍሪ ካ ወስ ጥ በ 50% ይጨምራል ፡ ፡ በ 2050 አ ፍሪ ካ
በ ወጣት ህ ዝብ ብዛ ት ታላ ቋ አ ህ ጉ ር ትሆና ለ ች፡ ፡ ከ18 ዓመት በ ታች
ካ ሉት ወጣቶች በ ዓለ ም ውስ ጥ ከ ሰ ላ ሳ ዎች አ ን ዷ ኢትዮጵያ ነ ች፡ ፡
የ ኢትዮጵያ ህ ዝብ ብዛ ት በ 2050 መቶ ሰማን ያ ስምን ት ሚሊዮን አ ራት መቶ
ሃ ምሳ (188,450,000) ሺ ይሆና ል ተብሎ ይገ መታል ፡ ፡ ከ ና ይጄሪ ያ ቀጥሎ
በ አ ፍሪ ካ ውስ ጥ ከ ፍተኛ የ ህ ዝብ ቁጥር ያ ላ ት ሀ ገ ር ሆና ትቀጥላ ለ ች
ማለ ት ነ ው:: ኢትዮጵያ ዛ ሬ ከ18 ዓመት በ ታች ያ ለ ውህ ዝብ ብዛ ት 48.7%
ከ ሠላ ሳ ዓመት በ ኋላ ይኸው ትውል ድ ከሚወል ዳ ቸው ል ጆች ጋ ር ተደምሮ
ምን ዓይነ ት ደሞግራፊ እ ን ደሚኖር ስ ን ረ ዳ አ ሳ ሳ ቢነ ቱ ግል ጽ ነ ው፡ ፡
ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር ዓብይ አ ህመድ በ ዚያ ን ጊ ዜ የ 72 ዓመት ዕ ድሜላ ይ
ይደ ር ሳ ሉ፡ ፡ በጡረ ታ ዘ መና ቸውይህ ን ን የ መሰ ለ መድረ ክ ላ ይ ወጥተው
ዛ ሬ ስ ላ ዘ ጋ ጁት ወይን ም ስ ላ ላ ዘ ጋ ጁት ወጣት በ ጸ ጸ ት ወይን ም በ ኩራት
የ ሚና ገ ሩበ ት ወቅት ይመጣል ፡ ፡ ይህም ኢትዮጵያ ዛ ሬ እ ን ደምና ውቃት
ትቆያ ለ ች በሚል ግምት ነ ው::
ያ ል ተማረ ፣ ስ ራ የ ሌለ ው፣ ማን በ ብ፣ ማዳመጥ፣ የ ማይፈል ግ፣
የ ማይችል ፣ ሁሉን የ ሚያ ውቅ የ ሚመስ ል ፣ እ ውቀትን የ ሚያ ጣጥል ፣
ከማና ቸውም ወገ ን በሚነ ዛ ወሬ እ ን ዳመቸውየ ሚዋዥቅ ወጣት በ በ ረ ከ ተ
ቁጥር የ ኢትዮጵያ ሴኩሪ ቲ ስጋት እ የ ከ ረ ረ ይመጣል ፡ ፡ እ ያ ደ ገ
በሚመጣው ሥራ አ ጥነ ት ድን በ ር አ ቋር ጦ የ ሚሄ ደው ቁጥር ብዛ ት ሌላ
አ ማራጭ በ ማጣት ሽብር ተኞች ሰ ፈር በመግባ ት(Rdicalization) በ ሰውና
በመሳ ሪ ያ ሕገ ወጥ ትራፊክ ውስ ጥ በመሳ ተፍ የ አ ካ ባ ቢውም የ ሀ ገ ሪ ቱም
የ ጸ ጥታ ችግሮች ምንጮች የ ሚሆኑ ት የ ዛ ሬዎቹ ወጣቶች ስ ለሚሆኑ ፣
በ ሰውና በሰው ኃ ይል ና ላ ይ ከ ባ ድ ኢን ቨ ስ ትመን ት (በ ማስ ተማር ፣
በማሰ ል ጠን ፣ በ ማደ ራጀት) ካ ል ተደ ረ ገ የ ኢትዮጵያ ና የ አ ካ በ ቢውጸ ጥታ
ወደ አ ል ታወቀ አ ደ ገ ኛ ሁኔ ታ ያመራል ፡ ፡
ህገ ወጥየ መሣሪያ ዝውውር
15
የ ህ ገ ወጥ መሣሪ ያ ዎች እ ን ቅስ ቃሴ በ ኢትዮጵያ ውስ ጥ እ የ ጨመረ መሄ ዱ
ይነ ገ ራል ፡ ፡ ለ ግል ጥበ ቃና ዝና ከሚያ ስ ፈል ገ ውበ ላ ይ ብዙ መሣሪ ያ ዎች
በ አ ን ድ ማህ በ ረ ሰ ብ፣ በ አ ን ድ ቤተሰ ብ ውስ ጥ ይገ ኛ ሉ ይባ ላ ል ፡ ፡ ይህ
ከ ፍር ሃ ት ከ ስ ጋ ት፣ በመን ግሥትና በ ክ ል ል ሃ ይሎች እ ምነ ት ማጣት ላ ይ
የ ተመሰ ረ ተ ነ ው፡ ፡ በ ቅር ቡ ዘ አ በ ሻ በሚለ ው ድረ ገ ጽ እ ን ደ
አ ዳመጥኩት፣ መትረ የ ስ ፣ ስ ና ይፐር ፣ ሽጉጥ፣ ክ ላ ሽ ፣ ጥይቶችና
ቦ ን ቦ ች በ ይፋ ኢትዮጵያ ውስ ጥ ይሸ ጣሉ ይባ ላ ል ፡ ፡ አ ር ፒጂ መቶ ሃ ያ
ሺ(120,000)ብር ፣ ክ ላ ሽ ከ ስ ል ሳ አ ምስ ት እ ስ ከ ሃ ምሳ ሺ (65,000-
50,000) ብር ፣ ሽጉጥ ከ አ ር ባ ሺ እ ስ ከ አ ስ ራ ሁለ ት ሺ(40,000-12000)
ብር መግዛ ት ይቻላ ል ይባ ላ ል ፡ ፡
ኢትዮጵያ አ ምስ ት ሀ ገ ሮችን ታዋስ ና ለ ች፣ ከ ድን በ ሮች ባ ሻ ገ ር ያ ሉ ብዙ
ጊ ዜ አ ን ድ ባ ህ ል ያ ላ ቸው፣ ተመሳ ሳ ይ ቋን ቋ የ ሚና ገ ሩ አ ን ድ ቤተሰ ብ
ና ቸው፡ ፡ የ ኢሚግሬሽ ን መስ ሪ ያ ቤቶች ወይን ም የ ድን በ ር ኬላ ዎች
ካ ሉባ ቸውአ ን ዳ ን ድ ስ ፍራዎች በ ስ ተቀር ከ ሀ ገ ር መውጣትም ወደ ሀ ገ ር
መግባ ትም ቀላ ል ነ ው፡ ፡ በመኪና የ ሚገ ቡም በ ቀላ ሉ ድን በ ር ያ ሉ
ሰ ዎችን ጉ ቦ በመስ ጠት ያ ል ፋሉ፡ ፡ በ ዚህ ም መል ክ በ ዛ ሬ ጊ ዜ የ ሰው፣
የ ድራግ፣ የ መሣሪ ያ ፣ ህ ገ ወጥ እ ን ቅስ ቃሴዎች በ ቀላ ሉ ይፈፅ ማሉ::
የ ተደ ራጁ ደ ላ ሎችና ነ ጋ ዴዎች በ ሽብር ተኞች አ ማካ ይነ ት እ ን ደ ል ብ
መን ቀሳ ቀስ ችለ ዋል :: ኤኤክ ስ ኤክ ስ አ ፍሪ ካ (AXX Africa) የ ሚባ ለ ው
በ እ ን ግሊዝ አ ገ ር የ ሚገ ኝ መረ ጃ ኢን ቲትዩ ት ባ ለ ፈውነ ሐሴ ወር “Arms
Trade in the Horn of Africa” በሚል ር እ ስ ባ ወጣውጥና ት ላ ይ ጅቡቲ ዋና
የ ህ ገ ወጥመሣሪ ያ ማመላ ለ ሻ ማዕ ከ ል እ የ ሆነ ች መሄ ዷን ዘ ግቧል ፡ ፡
ነ ጋ ዴዎችና መሳ ሪ ያ ዎች የ ሚያ ገ ኙት ጦር ነ ት ካ ለ ባ ቸውሀ ገ ሮች ነ ው፡ ፡
በ ጅቡቲ የ ሚመጣው ከ የ መን ጦረ ኞች የ ሚገ ዛ ነ ው፡ ፡ ከ ሱማሊያ ፣
ከ ሱዳ ን ፣ ከ ደቡብ ሱዳ ን ከ ነ ሱ አ ዋሳ ኝ ሀ ገ ሮች፣ ሴን ትራል አ ፍሪ ካ
ሪ ፐብሊክ ፣ ከ ዲሞክ ራቲክ ኮ ን ጐና ከ ሊቢያ መሣሪ ያ ዎች በ ገ ፍ
ይዘ ዋወራሉ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ መን ግሥት በመሣሪ ያ አ ጠቃቀምና አ ያ ያ ዝ
ልውውጥ ን ግድ ለ የ ት ያ ለ ሕግ አ ውጥቶ የ ጠበ ቀ ቁጥጥር ካ ላ ደ ረ ገ ሕግ
ማስ ከ በ ር ከመን ግሥትና ከ ክ ል ሎች ቁጥጥር ውጭሆኖ ሀ ገ ሪ ቱ ወደ ውድቀት
እ የ ተን ሸ ራተተች ትሄ ዳ ለ ች፡ ፡
16
ከጥቂት ዓመታት በ ፊት በ ኡጋ ን ዳ ካምፖላ ዋና መስ ሪ ያ ቤቱ ለ ሆነ ው
ዩ ና ፍሪ ( UNAFRI) በ አ ፍሪ ካ ውስ ጥ የ ቀላ ል መሣሪ ያ ዎች ሕገ ወጥ
እ ን ቅስ ቃሴ ጥና ት እ ን ዳ ደ ር ግ ተመድቤ ለ አ ን ድ ዓመት ጥና ቱን
አ ከ ና ውኛ ለ ሁ፡ ፡ የ ጥና ቱን ምውጤት በ አ ፍሪ ካ አ ህ ጉ ር የ ሚገ ኙ ሀ ገ ሮች
ፖሊሲ ኮሚሽ ነ ሮች ስ ብሰ ባ ላ ይ አ ቅር ቤአ ለ ሁ፡ ፡ አ ቅራቢው እ ኔ
ስ ለ ሁን ኩ ይመስ ለ ኛ ል ፤ የ ኢትዮጵያ መን ግሥት ተጠሪ አ ል ላ ከም፡ ፡
ይህ ን ጥና ት ባ ደ ረ ኩበ ት ጊ ዜ በመሳ ሪ ያ አ ምራቾች፣ በመሳ ሪ ያ ደ ላ ሎች፣
መሣሪ ያ ውን በሚያ ጓ ግዙት የ ትራን ስ ፖር ት ባ ለ ቤቶች እ ና በ ተጠቃሚዎቹ
መካ ከ ል (End users) ያ ለ ው ግን ኙነ ት የ ተወሳ ሰ በ መሆኑ ን
ተረ ድቻለ ሁ፡ ፡ ምን ምእ ን ኳን ይህ ጥና ት ትን ሽ የ ቆየ ቢሆን ምሁኔ ታው
ከመባ ባ ስ በ ስ ተቀር ሆዳሞች መሣሪ ያ ለ መሸ ጥ ሲሉ በ አ ን ድ ሀ ገ ር ውስ ጥ
እ ን ዴት አ ድር ገ ው ሽብር ና ስ ጋ ት እ ን ደሚፈጥሩ ለ ዚህም ሁኔ ታ
የ መን ግሥት አ ካ ላ ት ሳ ይቀሩ ተባ ባ ሪ እ ን ደሚሆኑ የ ሚያመለ ክ ት
ነ በ ር ፡ ፡
ከ አ ራት ዓመት በ ፊት በ ተደ ረ ገ ጥና ት The Gulf of Guinea ብዙ የ ምዕ ራብ
አ ፍሪ ካ ጠረ ፎችን የ ሚያ ካ ትተው ባ ህ ረ ሰ ላ ጤ The most dangerous
maritime zone in the world ተብሎ ነ በ ር ፡ ፡ ከ ዚያ በ ፊት የ ኛው
አ ጠገ ባ ችን ያ ለ ውGulf of Eden ነ በ ር አ ስ ጊ ውአ ካ ባ ቢ፡ ፡ ቀደም ብሎ
ከ ኮ ሎምቢያ ድራግ ካ ር ቴል በ አ ውሮፓ አ ድር ገ ውየ ሚያመላ ል ሱት ሕገ ወጥ
እ ን ቅስ ቃሴምመን ገ ድ ለ ውጦ አ ሁን Gulf of Guinea የ ተመረ ጠ ሆኗ ል ፡ ፡
በ Gulf of Guinea አ ድር ጐ እ ስ ከ ሊቢያ ና በሜዲቴራን ያ ን ጠረ ፍ አ ገ ሮች
ለ ማጓ ጓ ዝ በ ጣምቀላ ል ሆኖ አ ግኝ ተውታል :: ከ ባ ህ ረ ሰ ላ ጤውጀምሮ እ ስ ከ
ሜዲታራን ያ ን ባ ህ ር ድረ ስ በ ቦ ኮ ሃ ራምና በ ሌሎች ህ ገ ወጥ
እ ን ቅስ ቃሴዎች የ ተወረ ረ ምድረ በ ዳ ኮ ሪ ደ ር ፈጥረ ው አ ለ ብዙ ችግር
ይን ቀሳ ቀሳ ሉ፡ ፡ ይህ እ ን ቅስ ቃሴ መሣሪ ያ ዎችን ይጨምራል ፡ ፡ ከ ጥቂት
ዓመታት በ ፊት ጊ ኒ ቢሳውም Narco Capital of the Wrold ተብላ
ተሰ ይማለ ች፡ ፡ የ ጊ ኒ ቢሳው አ ድሚራል ዋና ው ለ ዚህ ድራግና መሳ ሪ ያ
አ መላ ላ ሽ ካ ር ቴል ኃ ላ ፊ ነ ው ተብሎ ተጠር ጥሮ በ FBI ተይዞ ፍር ድቤት
ቀር ቧል ፡ ፡ ብዙምየ መን ግስ ት ባ ለ ስ ል ጣኖች ከ ዚህ ጋ ር በ ተያ ያ ዘ ፍር ድ
ቀር በ ዋል :: ይህ ን ያ ነ ሳ ሁበ ት የ መን ግስ ት ባ ለ ስ ል ጣኖች በ ዚህ
የ ተወሳ ሰ በ ሕገ ወጥ እ ን ቅስ ቃሴ ውስ ጥ ዋና ተዋን ያ ን ሊሆኑ እ ን ደሚችሉ
ለ ማሳ የ ት ነ ው::
17
ሕገ ወጥ መሣሪ ያ እ ን ቅስ ቃሴ ብዙ ዘ ር ፎችን ስ ለሚነ ካ ጦር ነ ት
ለ መቀስ ቀስ ም ለ ማፋፋምም የ ን ግድ ብቻ ሳ ይሆን እ ን ደ ፖለ ቲካ አ ጀን ዳ
የ ተያ ዘ ስ ለ ሆነ ሕግና ቁጥጥር ያ ስ ፈል ገ ዋል ፡ ፡
የ ፅጥታ ሀይሎች ጥራት
የ መከ ላ ከ ያ ና የ ፖሊስ ሀ ይሎች በ አ መራር ደ ረ ጃም ሆነ በ ሠራዊቱ ውስ ጥ
ሙሉ ለሙሉ ብቃት አ ላ ቸው ብሎ ለ መና ገ ር ያ ስ ቸግራል ፡ ፡ አ ን ዳ ን ድ
የ ኢትዮጵያ የ ጦር መሪ ዎችን ሩዋን ዳም፣ ሱዳ ን ፣ ላ ይቤሪ ያም
አ ግኝ ቻዋለ ሁ፤ አ ል ኮ ራሁባ ቸውም፡ ፡ እ ኔ በ ተለ ያ ዩ ወታደ ራዊ
ማሰ ል ጠኛ ዎች ውስ ጥ የ ሰ ለ ጠን ኩ ወታደ ር ስ ለ ሆን ኩኝ መመዘ ን
እ ችላ ለ ሁኝ :: ብዙ ታላላቅ አ ዋቂ እ ዛ ዦችም ጋ ር ስ ር ቺአ ለ ሁኝ :: ዛ ሬ
በሜቴክ ሙስ ና የ ተያ ዙ ለ ክ ስ የ ቀረ ቡ ከ ፍተኛ ማዕ ረ ግ ያ ላ ቸውየ ሰ ራዊቱ
አ ባ ሎች በ ሥነ ምግባ ራቸውና በ ዕ ውቀታቸው የ ሚያ ሳ ፍሩ ሆነ ው
ተገ ኝ ተዋል ፡ ፡ ህ ዝባ ችን በ ኃ ፍረ ት ነ ው የ ተሸ ማቀቀው:: በ የ ደ ረ ጃው
ያ ሉ ይህ ን ን የ መሳ ሰ ሉ አ ለ ቆች ለ ፀ ጥታው መደ ፍረ ስ መፍትሔ ሳ ይሆኑ
ችግሮች ይሆና ሉ፡ ፡
በ የ ክ ል ሉ ያ ሉት ኃ ይሎች ፖሊስ ና ል ዩ ኃ ይል የ ሚባ ሉት የ ክ ል ሉን ጥቅም
ወይም መመሪ ያ የ ሚጠብቁ እ ን ጂ በ ፌዴራል መን ግሥት የ ሚመሩ
ባ ለ መሆና ቸውታላ ቅ ቀውስ ፈጥሯል ፡ ፡ የ ፖሊስ ና የ ል ዩ ኃ ይሎች ገ ደብ
የ ሌለ ው ሥል ጣን አ ደ ገ ኛ መሆኑ ለ ሁሉም ግል ጽ ነ ው፡ ፡ በመከ ላ ከ ያ
ኃ ይል ና በ ል ዩ ኃ ይል የ ሥራ ኃ ላ ፊነ ት ል ዩ ነ ት የ ለ ም፡ ፡ በ ተግባ ር ሲታይ
በ ክ ል ል ያ ሉ ፖሊስ ና ል ዩ ኃ ይሎች ኃ ላ ፊነ ታቸውን የ ሚመለ ከ ቱት ሰ ፋ ባ ለ
ኢትዮጵያ ዊነ ት መነ ጽር ሳ ይሆን በ ክ ል ላ ቸውና በ ብሔራቸው መነ ጽር
ነ ው:: የ ክ ል ል ሕገ መን ግሥቱ የ ፌዴራል ሕገ መን ግሥቱን ይጣረ ዛ ል ::
የ የ ክ ል ሉ ሠራዊቶች ይዋጋ ሉ፣ ይገ ድላ ሉ:: ል ክ የ ሁለ ት ሀ ገ ሮች ጦር ነ ት
የ ሚመስ ል በ የ ድን በ ሩ ጦር አ ሰ ል ፈው ያ ጠቃሉ፤ ይከ ላ ከ ላ ሉ: አ ቅም
ሲያ ጥራቸው የ ፌዴራል መን ግሥቱን ኃ ይሎች ይጠራሉ፣ ባ ላ ቸው ኃ ይል
ከሥል ጣና ቸውበ ላ ይ የ ሆነ ምን ምነ ገ ር የ ለ ም፡ ፡
ወደ ምርጫእ የ ተቃረ ብን ባ ለ ን በ ት ወቅት እ ን ዴት አ ድር ጐ ነ ው አ ን ድ
ክ ል ል አ ቋር ጦ ሌላ ክ ል ል ሲገ ባ ፣ ሌላ አ ገ ር የ ገ ቡ በሚመስ ል በ ተወጠረ
የ ፖለ ቲካ ሁኔ ታ ህ ዝብ ተን ቀሳ ቅሶ የ ፖለ ቲካ ፖር ቲዎች እ ን ደ ል ብ
ተና ግረ ው፣ አ ስ ተምረ ውህ ዝቡን አ ደ ራጅተውነ ውለ ምርጫየ ሚያ ዘ ጋ ጁት?
18
ይህ ስ ን ት ዓመት ሙሉ በ ካ ድሬዎች ሲታጠብ የ ነ በ ረ ሰ ራዊት እ ን ዴት
አ ድር ጐ ነ ው ኢህ አ ዲግ ውጪ ለ ሌላ ተመራጭ ሁኔ ታውን ማመቻቸት
የ ሚቻለ ው? ከ ስ ር ጀምሮ ኢትዮጵያ በሚለ ውታላ ቁ ስ እ ል ክ ል ል ውስ ጥ
ለ ማሰ ብና ለ መስ ራት እ ን ዲቻል በ ሠራዊቱ ውስ ጥ ብዙ ስ ራዎች እ የ ተሰ ሩ
ቢሆን ምብዙ ይቀራል ፡ ፡
ትጥቅ መፍታትና ከህብረተቡጋር መቀላቀል
(Demobilization Re-Intigration)
ምን ምእ ን ኳን ኢትዮጵያ ውስ ጥ ያ ለ ውየ ትጥቅ ትግል በ ሌሎች የ አ ፍሪ ካ
ሀ ገ ሮች ከምና ያ ቸው የ ተለ የ ቢሆን ም፣ የ ትጥቅ ትግል ን በመጠቀም
መን ግሥትና ሥር ዓ ትን እ ን ለ ውጣለ ን ብለ ው የ ተነ ሱ ኃ ይሎች ነ በ ሩ፡ ፡
አ ሁን ዶ/ር አ ብይ እ ን ደ ጀመሩ ት፣ እ ነ ዚህ ኃ ይሎች፣ የ ቀረ በ ላ ቸውን
ጥሪ ተቀብለ ውወደ ሀ ገ ር እ የ ተመለ ሱ ና ቸው፡ ፡ እ ኔ የ አ ን ጎ ላ ጦር ነ ት
ሲቆም፣ የ ትጥቅ መፍታትና ከ ህ ብረ ተቡ ጋ ር መቀላ ቀል (Demobilization
Re-Intigration Technical Officer) ሆኜ በ ተባ በ ሩ ት መን ግሥታት ፕሮግራም
ውስ ጥ ሰ ር ቻለ ሁ፡ ፡ ትጥቅ ማስ ፈታትና ከ ህ ብረ ተሰ ቡ ጋ ር መቀላ ቀሉ
ለ ዘ ለ ቄታዊ መፍትሔ ወሳ ኝ ነ ው፡ ፡ ይህም አ ካ ሄ ድ ሥር ዓ ት አ ለ ው፡ ፡
ሥር ዓ ቱ ካ ል ተጠበ ቀ ሰ ላ ምን ሊያ ደፈር ስ የ ሚችል ሁኔ ታ ይፈጠራል ተብሎ
ይታመና ል ፡ ፡ የ አ ን ጎ ላ ን ፕሮግራም ስ ን ሰ ራ ከሞዛ ምቢክ ልምድ
ለ መውሰ ድ የ ሞዛ ምቢክ ን ም ተሞክ ሮ ፈትሸ ና ል ፡ ፡ የ ና ሚቢያ ነ ፃ ነ ት
በ ሁዋላ የ ነ በ ረ ውን የ ትጥቅ መፍታትና ወደ ሰ ላ ማዌ ሕይወት መቀላ ቀል
ስ ኬታማየ ሆነ ውን እ ን ደ ሞዴል አ ድር ገ ን ተጠቅመን በ ታል ፡ ፡ የ ሩዋን ዳ
Ministry of Rehabilitation Social Intigraion ሲቋቋም አ ማካ ሪ ሆኜ
ሰ ር ቻለ ሁ፡ ፡ የ ታጠቁትን ም ያ ል ታጠቁትን ም በ Genocide ጊ ዜ
የ ተፈና ቀሉትን ፣ የ ተሰ ደዱትን መል ሶ ህ ብረ ተሰ ቡ ውስ ጥ ለ መቀላ ቀል
እ ን ዲቻል የ ተቋቋመ ሚኒ ስ ትሪ ነ በ ር ፡ ፡ እ ነ ዚህ የ ተለ ዩ ሁኔ ታዎች
ቢሆኑ ምከ ልምዶቻቸውብዙ ተመክ ሮ መውሰ ድ ይቻላ ል ፡ ፡
ትጥቅ መፍታት በመን ግሥስ ትና በ ታጣቂ ኃ ይሎች መካ ከ ል ከሚኖር
ስምምነ ት ይጀምራል ፡ ፡ በ ስ ምምነ ቱ መሰ ረ ት የ ታጠቁ ኃ ይሎች ስም
ዝር ዝር ፣ የ ታጠቁት መሳ ሪ ያ ብዛ ትና ዓ ይነ ት ይመዘ ገ ባ ል ፡ ፡ ትጥቅ
የ ፈቱት ኃ ይሎች አ ን ድ ማረ ፊያ ሰ ፈር ይገ ባ ሉ፡ ፡ በ ዚህ ምማረ ፊያ ሰ ፈር
ህ ብረ ተሰ ብ ውስ ጥ ተቀላ ቅለ ው በ ሰ ላ ም እ ን ዲኖሩ የ ሚያ ስ ደ ር ጋ ቸውን
19
ትምህ ር ት ይቀበ ላ ሉ፡ ፡ በ ሀ ገ ሩ የ መከላ ከ ያ ኃ ይል ውስ ጥ ለ መቀላ ቀል
ብቃትና ፍቃደ ኝ ነ ት ያ ላ ቸው ወደ ሰ ራዊቱ ይቀላ ቀላ ሉ ሌሎቹም እ ን ደ
ጥያ ቄአ ቸው ሥራ እ የ ተፈለ ገ ይሰ ጣቸዋል ፡ ፡ በሙያ ለ መሰ ል ጠን
የ ሚፈል ጉ ትምህ ር ት ቤት እ ን ዲገ ቡ ይደ ረ ጋ ል ፡ ፡ የ መቋቋም ችግር
ያ ለ ባ ቸው በ ስ ምምነ ቱ መሰ ረ ት እ ር ዳ ታ ይደ ረ ግላ ቸዋል ፡ ፡ ይህ
ሳ ይደ ረ ግ የ ቀድሞተዋጊ ዎችን ህ ብረ ተሰ ቡ ውስ ጥ እ ን ዲቀላ ቀሉ ማድረ ግ
ለ ሰ ላ ም ጠን ቅ ሊሆን ይችላ ል :: ይህ ን ን ም በ ተመለ ከ ተ ብዙ ሥራዎች
እ የ ተሰ ሩ መሆኑ ን እ ገ ነ ዘ ባ ለ ሁኝ ፡ ፡
ራስ ን የ መግለ ጽ ነ ፃ ነ ት (Freedom of Expression)
ሀ ሳ ብን በ ነ ፃ ነ ት የ መግለ ጽ መብትና ግዴታ በ ተለ ይም አ ዲስ
የ ዲሞክ ራቲክ ስ ር ዓ ት በሚገ ነ ቡ ሀ ገ ሮች በሚገ ባ ባ ለ መታወቁ ፣
በ አ ን ዳ ን ድ ሁኔ ታ ውስ ጥ ሰ ላ ምን ሊያ ና ጋ ይችላ ል ፡ ፡ በ አ ን ድአ ን ድ
ሀ ገ ር እ ን ደ ሁኔ ታው፣ በ ግዴታና በመብት መካ ከ ል መስመር መዘ ር ጋ ት
ይኖር በ ታል ፡ ፡ ችግሩ መን ግሥት ትን ሽ ፍንጭሲያ ገ ኝ ፣ ስ ን ዝር ሲሰጡት
አ ን ድ ክ ን ድ ይወስ ዳ ል ፡ ፡ የ ፀ ረ ሽብር ተኛ አ ዋጁ በምሳ ሌነ ት ሊጠቀስ
ይችላ ል ፡ ፡
በ 2001 እ .አ .አ . ከ ደ ረ ሰውየ አ ሜሪ ካ የ ሽብር ጥቃት (Nine Eleven) በ ኋላ
ብዙ ሀ ገ ሮች የ ፀ ረ ሽብር ተኛ አ ዋጅ እ ን ዲኖራቸው አ ሜሪ ካ
አ በ ረ ታታለ ች፡ ፡ በ አ ፍሪ ካ ና በ ሌሎች አ ህ ጉሮች ያ ሉ መን ግሥታት
ይህ ን ን ሀ ሳ ብ ያ ለ ምን ም ማን ገ ራገ ር ቀለ ብ አ ድር ገ ው ለ ራሳ ቸው
መጠቀሚያ አ ደ ረ ጉ ት፡ ፡ ሽብር ተኝ ነ ት የ ጠራ ዓለ ምአ ቀፍ የ ሆነ ትር ጉም
ስ ለ ሌለ ው እ ያ ን ዳ ን ዱ መን ግሥት እ ን ዳመቸው እ የ ተረ ጐመ ነ ፃ ነ ትን ፣
ክ ር ክ ር ን ፣ ሰ ላ ማዊ ሰ ል ፎችን ፣ በ አ ጠቃላ ይ ስ ላ ማዊ ትግል ን ና የ ሀ ሳ ብ
መግለ ፅ ን ነ ፃ ነ ት ማጥቂያ ህ ጋ ዊ ዘ ዴ አ ድር ገ ውተጠቅመውበ ታል ::
ዛ ሬ ኢትዮጵያ ውስ ጥ እ ውነ ትና ውሸ ትን መለ የ ት በ ጣም ያ ስ ቸግራል ፡ ፡
የ መን ግሥትን ሚዲያ እ ያ ዳመጥን ምንጫችን ከ አ ን ድ ወገ ን ብቻ ሲሆን
እ ውቀታችን ውስ ን ይሆና ል ፤ ወይን ም የ መን ግሥስ ት መሣሪ ያ
እ ን ሆና ለ ን ፡ ፡ የ ግል ሚዲያ ዎች የ ሚና ገ ሩ ትን ፣ የ ሚጽፉትን በ ሁሉም
ሶ ሻ ል ሚዲያ ና ሌሎችም ወይን ም ገ ን ዘ ብ ለ ማግኘ ት፣ ወይን ም ሰ ን ሴሽ ን
ለ መፍጠር የ ፖለ ቲካ ተል ዕ ኮ አ ጀን ዳ ያ ላ ቸው፣ ወይን ምየ ማያውቁ ሰ ዎች
ሚዲያ ለ መቅረ ብ እ ድል በማግኘ ታቸው የ ሚና ገ ሩ ት፣ የ ሚጽፉት ሁሉ
20
ሀ ገ ሪ ቱን ምን ያ ህ ል አ ደ ጋ ላ ይ እ የ ጣለ እ ን ደ ሆነ ማጥና ት አ ስ ፈላ ጊ
ነ ው፡ ፡
በ ተለ ይ ወጣቱ ከ ብዙ ዓ ይነ ት አ ስ ተማማኝ ነ ታቸውካ ል ተረ ጋ ገ ጠ ምንጮች
በሚያ ገ ኘው ዜና ወይም ወሬ እ የ ተዋከ በ ለ መወገ ን ፣ ለ ማገ ዝ
ይቸኩላ ል ፡ ፡ ይህ ወጣት ትውል ድ ብዙ የ ማያ ነ ብ ግን ብዙ የ ሚና ገ ር ፣
ለ ማሞጐስም ለ ማውገ ዝም የ ሚቸኩል ፣ ሶ ሻ ል ሚዲያ ላ ይ ጥቂት አ ረ ፍተ
ነ ገ ሮችን አ ን ብቦ በ ታላ ላ ቅ የ ኢትዮጵያ ጉ ዳዮች ላ ይ አ ቋም መውሰ ድ
የ ሚደ ፍር ፣ በ ስ ድብ፣ በ ዘ ለ ፋ፣ የ ሃ ቀኞችን ል ሳ ን የ ሚዘ ጋ ፣ ከ አ ን ድ
ከሚፈል ገ ው አ ቅጣጫብቻ መረ ጃዎችን የ ሚቀበ ል ፣ ሳ ያውቅ ሳ ያመዛ ዝን
የ ጠላ ት መሣሪ ያ ሊሆን የ ሚችል በመሆኑ ለ ሀ ገ ራችን ጸ ጥታ ትል ቅ ስ ጋ ት
ይሆና ል ፡ ፡
አ ሁን ኢትዮጵያ ባ ለ ችበ ት በ ጣም ስ ስ ፣ በ ቀላ ሉ የ ሚሰ በ ር (Fragile)
አ ሳ ሳ ቢ በ ሆነ ሁኔ ታ ውስ ጥ አ ን ድ የ ሀ ሰ ት ወሬ ብዙ ህ ዝብ ሊያ ስጨር ስ
የ ሚችል በ ት ሁኔ ታዎች ብዙ ና ቸው:: በሚዲያ አ ማካ ኝ ነ ትም ሆነ
በ አ ደ ባ ባ ይ ወጥቶ የ ሚነ ገ ረ ው ገ ደብ እ ን ዲኖረ ው አ ን ድ ሕግ መፈጠር
አ ለ በ ት፡ ፡ አ ሁን ባ ለ በ ት ዲጂታል ጀነ ሬሽ ን መቆጣጠር በ ጣምአ ስ ቸጋ ሪ
ቢሆን ም በ ማስ ተማር ፣ ግዴታን ና ሀ ላ ፊነ ትን ከማሰ ወቅ ጋ ር የ ተያ ያ ዘ
ፖሊሲ ሊቀየ ስ ይገ ባ ል ::
ይህ በ ኢን ተና ሽ ና ል ሕግም የ ተደ ገ ፈ ነ ው፤ የ አ ፍሪ ካ ቻር ተር Human
and Peoples Right Freedom of Speech Shall be exercised in respect of
the right of others collective security morality and common interest
ይላ ል ፡ ፡ ከ ዚያ ም ቀጥሎ ይህ ገ ደብ ዓ ላ ማው ምን መሆን እ ን ዳ ለ በ ት
በ ዝር ዝር አ ስ ቀምጦታል ፡ ፡ በ እ ን ደ ዚህ ዓ ይነ ት የ ሽግግር ወቅት
በ ግል ጽ የ ኢትዮጵያ ን አ ን ድነ ት የ ማይደግፉ፣ ድብቅ አ ጀን ዳ አ ላ ቸው
ተብለ ው የ ሚጠረ ጠሩ አ ና ር ኪስ ቶች ይሁኑ ፣ በ ተለ ያ ዩ ምክ ን ያ ቶች
የ ተቆጡና የ ግልም ችግር ያ ለ ባ ቸው፣ ሀ ገ ር የ መከ ፋፈል ፣ ህ ዝብ
የ ሚያ ጣላ ህ ዝብን ከማያ ቀራረ ብ፣ ከ ይቅር ታ፣ ከ ፍቅር የ ሚያ ር ቁ
በ ሀ ሰ ት ላ ይ የ ተመሰ ረ ቱ ማስ ረ ጃ የ ሌላ ቸው ታሪ ክ ና ዜና በሚያ ስ ራጩ
ድር ጅቶችና ግለ ሰ ቦ ች ላ ይ ትኩረ ት መደ ረ ግ አ ለ በ ት፡ ፡
የ ሚዲያ ና የ ፓለ ቲካ ድር ጅቶች የ ገ ን ዘ ብ ምንጫቸውን ለ መን ግሥት
ማሳ ወቅ አ ለ ባ ቸው:: ይህ በ ሁሉምዴሞክ ራቲክ ሀ ገ ሮች በ ሕግ የ ተደ ነ ገ ገ
21
ነ ው:: ይህ ምየ ኢትዮጵያ የ ውስ ጥ ፓለ ቲካ ና የ ፀ ጥታ ሁኔ ታ በውጭአ ጀን ዳ
እ ን ዳ ይመራ ያ ረ ጋ ግጣል :: በ ን ግግር በ ጽሁፍና በመሳ ሰ ሉት በ freedom of
expression ነ ፃ ነ ት ሽፋን አ ድር ገ ው የ ኢትዮጵያ ን አ ን ድነ ት የ ሚጐዱ
ግለ ሰ ቦ ች ካ ሉ የ ሚታገ ዱበ ት ሕግ ሊኖር ይገ ባ ል ::
የ አ ካባቢ ሁኔ ታና ሽግግር
የ አ ካ ባ ቢያ ችን ን የ ፀ ጥታ ሁኔ ታ ከውስ ጥ የ ፀ ጥታ ሁኔ ታ ለ ይቶ ማየ ት
አ ስ ቸጋ ሪ ነ ው፡ ፡ የ ኢትዮጵያ የ ጸ ጥታ ሁኔ ታ፣ የ ኢኮ ኖሚ ዕ ድገ ት፣
የ ዲሞክ ራሲ መመስ ረ ት፣ የ ሰ ብአ ዊ መብት መጠበ ቅ፣ ከ አ ካ ባ ቢው ሁኔ ታ
ጋ ር የ ተያ ያ ዘ ነ ው፡ ፡ የ ኢትዮጵያ ን ሁኔ ታ በ ቅር ብም በ ሩቅም
በ አ ይነ ቁራኛ የ ሚከ ታተሉ ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ የ አ ፍሪ ካ ቀን ድ በ አ ሁኑ
ጊ ዜ The most militarized zone in the world ይባ ላ ል ፡ ፡ ታላ ላ ቅ
ሁኔ ታዎች በ ዓ ለ ም በ ተለ ይ በመካ ከ ለ ኛው ምስ ራቅና በ አ ረ ቡ ዓለ ም
ሲከ ሰ ቱ አ ዲስ የ ሃ ይል አ ሰ ላ ለ ፍ በ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ውስ ጥ እ የ ታየ ነ ው፡ ፡
የ መካ ከ ለ ኛው ምስ ራቅ የ ፖለ ቲካ ሁኔ ታ ግል ጽ በ ሆነ መን ገ ድ ለ ሁለ ት
መከ ፈሉና የ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ከ ዚህ ሁኔ ታ በ ቀጥታና በ ተዘ ዋዋሪ መን ገ ድ
ከመቸውምጊ ዜ ይል ቅ ትኩረ ት የ ሚሰጡት ቦ ታ መሆኑ ኢትዮጵያ ን በ ቀጥታ
ይመለ ከ ታታል ::
ኤር ትራ
ስ ለ ጎ ረ ቤት ሀ ገ ሮች ስ ን ነ ጋ ገ ር በመጀመሪ ያ ከ ላ ይ ከጠቀስ ኩት ሁኔ ታ
ጋ ራ ያ ል ተያ ያ ዘ ስ ለ ኤር ትራና ኢትዮጵያ ግን ኙነ ት ትን ሽ መና ገ ር
እ ፈል ጋ ለ ሁ፡ ፡ እ ኔ የ ኤር ትራ ፌዴሬሽ ን ከመፍረ ሱ ስምን ት ወር በ ፊት
በምክ ትል የ መቶ አ ለ ቃ ማዕ ረ ግ ኤር ትራ ነ በ ር ኩ፡ ፡ ፌዴሬሽ ኑ የ ፈረ ሰ
ዕ ለ ት ጦር ይዤ አ ስመራ አ ካ ባ ቢ ተሰ ማር ቼ ነ በ ር ፡ ፡ ከእ ዛ ን ጊ ዜ ጀምሮ
የ ኤር ትራን ሁኔ ታ በ ቅር ብ ተከ ታትያ ለ ሁ፡ ፡ ኤር ትራ በውጊ ያ ግን ባ ር
ተሰ ል ፌአ ለ ሁ፣ ክ ፍለ ሀ ገ ሩን በ በ ላ ይ አ ስ ተዳ ዳ ሪ ነ ት መር ቻለ ሁ፡ ፡
ከ አ ገ ር ከ ወጣሁምበ ኋላ ከ ኤር ትራ መን ግሥት ከ ፍተኛ አ ባ ሎች ጋ ር በ ግል
ጓ ደ ኝ ነ ትም፣ በ ፖለ ቲካም በ ቅር ብ ሰ ር ተና ል ፡ ፡ የ ኤር ትራን ህ ዝብ፣
የ ኤር ትራን ፖለ ቲካ ከ ብዙ ሰ ዎች በ ተሻ ለ ሁኔ ታ አ ውቃለ ሁ፡ ፡
የ ኢትዮጵያ ና የ ኤር ትራ እ ጣ ፋን ታ ወደ ፊት አ ብሮ እ ን ጂ ተለ ያ ይቶ
እ ን ደማይሆን ም መገ ን ዘ ብ ይቻላ ል ፡ ፡ እ ኔ የ አ ን ድነ ት ወገ ን
22
ነ በ ር ኩኝ :: ያ አ ል ተቻለ ም፤ ነ ገ ር ግን ተቀራር ቦ መስ ራት ለ ጋ ራ ጥቅም፣
ለ ጋ ራ ህ ልውና አ ማራጭ የ ለ ውም፡ ፡ በመን ፈሴ አ ሁን ም ኤር ትራን ና
ኢትዮጵያ ን መለ የ ት አ ል ችልም፡ ፡ ከ ዚህ በ ፊትም፣ ከ ዚህ በ ኋላ ም
ኤር ትራ ኢትዮጵያ ነ ች፤ ኢትዮጵያ ኤር ትራ ነ ች ብዬ ነ ውየ ማምነ ው፡ ፡
ግን በ ግል ፅ መታወቅ ያ ለ በ ት ኤር ትራ እ ሯሳ ን የ ቻለ ች ዳ ር ድን በ ሯ
በ ዓ ለ ም አ ቀፍ ሕግ የ ታወቀች ሀ ገ ር sovereign state ነ ች፡ ፡ የ ሁለ ቱ
መን ግሥታት መለ ያ የ ት የ ህ ዝቡን አ ብሮነ ትና አ ን ድነ ት
አ ይለ ውጠውም፡ ፡ በ ኤር ትራ ላ ይ የ ሚመጣ ጉ ዳ ት ኢትዮጵያ ን ይጎ ዳ ል ፤
በ ኢትዮጵያ ላ ይ የ ሚመጣ ጉ ዳ ት ኤር ትራን ም ይጎ ዳ ል ፤ ይህ የ መል ካም
ጉ ር ብትና ፖሊሲ መሰ ረ ታችን መሆን አ ለ በ ት:: ዶ/ር አ ብይ በ ወሰ ዱት
እ ር ምጃ በ ግል በ ጣም ተደ ስ ቻለ ሁ፡ ፡ “The moment of Truth: Eritrea
and Ethiopia” በሚል ር እ ስ ድጋ ፌን ለ መግለ ፅ በ ወቅቱ በ ሰ ፊውየ ተነ በ በ
ጽሁፍምአ ቅር ቤአ ለ ሁ፡ ፡
በ ሁለ ቱ ህ ዝብ መካ ከ ል ብዙ ጉዳ ት ደ ር ሷል ፡ ፡ ይህ ን ን ያ ህ ል ዘ መን
በ ኤር ትራ ምድር ላ ይ በ አ ን ድነ ትና በ ነ ፃ ነ ት ኃ ይሎች መካ ከ ል ውጊ ያ
ሲካ ሄ ድ ይህ ጦር ነ ት ህ ዝባ ዊ ጦር ነ ት(Civil War) ሆኖ አ ያ ውቅም፡ ፡
ጦር ነ ቱ በ ሁለ ቱ ኃ ይሎች መካ ከ ል ነ በ ረ ፡ ፡ ህ ብረ ተሰ ቡ ተጋ ብቶ ተዋል ዶ
ባ ሕሉን አ ክ ብሮ እ ን ደ አ ን ድ ቤተሰ ብ ተቀራር ቦ ጦር ነ ቱ እ ን ዲቆም
ሰ ላ ማዊ ኑ ሮ እ ን ዲኖር እ የ ተመኘ እ የ ፅ ለ የ እ ዚህ ደ ር ሰ ና ል ፡ ፡
በ ሁለ ቱም ወገ ን ብዙ ተዋጊ ዎች አ ል ቀዋል ፡ ፡ የ ኤር ትራ ተዋጊ ዎች
የ ሚገ ባ ቸውን ክ ብር አ ዲሱ መን ግሥት ሰ ቷቸዋል ፡ ፡ ነ ገ ር ግን አ ሁን
የ ተጀመረ ው አ ብሮ የ መኖር ና የ ማደግ ፍላ ጐትና ምኞት እ ውነ ት ሊሆን
የ ሚችለ ው ህ ዝባ ዊ ዕ ር ቅ ሲፈፀ ም ብቻ ነ ው፡ ፡ የ ሁለ ቱ መን ግሥታት
መሪ ዎች መጨባ በ ጥና መተቃቀፍ መሰ ረ ታዊ የ ሆነ ብሔራዊ ዕ ር ቅ
አ ያመጣም፡ ፡ በ ኢትዮጵያ በ ኩል በ ሰ ላ ሳ ዓመት ውስ ጥ ከመቶ ሺህ በ ላ ይ
ወታደ ሮች በ ኤር ትራ ምድር ላ ይ አ ል ቀዋል ፡ ፡ ቤተሰ ቦ ቻቸው ከመቀሌ
ጀምሮ እ ስ ከ አ ዲስ አ በ ባ ና ከ ዚያ ም ባ ሻ ገ ር በ እ ያ ን ዳ ን ዱ የ ኢትዮጵያ
ክ ፍለ ሀ ገ ራት ከ ተሞችና መን ደ ሮች ተበ ትነ ው በ ጉ ስ ቁል ና የ ሚኖሩ
ብዙዎች ና ቸው፡ ፡ ቆስ ለ ው፣ ተሰ ና ክ ለ ው፣ የ ተጣሉምየ ተረ ሱምብዙዎች
ና ቸው፡ ፡ ኤር ትራ ውስ ጥ የ ሞተ፣ የ ቆሰ ለ ፣ ዘ መድ የ ሌለ ው ለ ማግኘ ት
አ ስ ቸጋ ሪ ነ ው፡ ፡ ጦር ነ ቱ የ ታሪ ካ ችን ጠባ ሳ ነ ው፤ ታሪ ክ
ይዘ ግበ ዋል ፡ ፡ የ ዛ ሬውና የ ሚመጣው ትውል ድ ግን የ ተፈጸ መውን ታሪ ክ
23
ትቶ እ ን ዴት እ ን ደ ዚህ ያ ሉ ጥፋቶች እ ን ደ ደ ረ ሱ የ ሁለ ቱን ህ ዝቦ ች
የ ታሪ ክ ቅር በ ት ያ ገ ና ዘ በ ውይይት በማካ ሄ ድ ከ እ ን ግዲህ ወዲያ መቼም
እ ን ደ ዜህ ያ ለ ሁኔ ታ አ ይፈጠር ም (Never again) ብሎ ተነ ጋ ግሮ፣
ተላ ቅሶ ፣ ተቃቅፎ፣ እ ውነ ቱን አ ውቆ፣ እ ር ቅ የ ሚመሰ ር ትበ ት ህ ዝባ ዊ
ጉ ባ ኤ ማመቻቸት ተገ ቢ ነ ው::
ይህ ም ጉ ባ ኤ የ ትዮጵያ ሰ ማዕ ታትም የ ሚከ በ ሩበ ት፣ የ ሚታወሱበ ት
ኃውል ት ከ ኤር ትራ መን ግሥት ጋ ር ተነ ጋ ግሮ ፈቃድ እ ን ዲሰ ጥና
በመን ግሥት ወጪ ሳ ይሆን ከ ህ ብረ ተሰ ቡ በ ተዋጣ ገ ን ዘ ብ እ ን ዲቆም
ይነ ጋ ገ ር በ ታል ፡ ፡ መን ግስ ትምድጋ ፍ ሊሰ ጥ ይገ ባ ል :: በ ኤር ትራ ምድር
ላ ይ የ ፈሰ ሰው ደም፣ ያ ለ ፈው ሕይወት በ ሁለ ቱም ሀ ገ ሮች ታሪ ክ ውስ ጥ
አ ቻ የ ለ ውም፡ ፡ ይህ ን ን ም የ መሰ ለ ጉ ባ ኤ በ ሁለ ቱም ህ ዝቦ ች መካ ከ ል
የ ሃ ይማኖት አ ባ ቶች፣ ወገ ኖቻቸውና ዘ መዶቻቸው፣ የ ጠፋባ ቸው፣
የ ተጎ ዱባ ቸው ሰ ዎች፣ በ ሁለ ቱም ወገ ን በውጊ ያ ው ወቅት የ ነ በ ሩ
ታጋ ዮች፣ መስ ካ ሪ ዎች፣ ታሪ ክ አ ዋቂዎች ተሰ ባ ስ በው ይህ ን ን ምዕ ራፍ
ዘ ግተው ለ ታሪ ክ አ ስ ረ ክ በው በ ሰ ላ ም እ ን ዲኖሩ ማድረ ግ ተገ ቢ
ይመስ ለ ኛ ል ፡ ፡ ይህ ዘ ላ ቂ ሰ ላ ምን ያ ስ ገ ኛ ል ያ ረ ጋ ግጣል ፡ ፡
ሶማሊያ
ሶማሊያ በ 1978 ዓ.ም. ኢትዮጵያ ን በ ወረ ረ ችበ ት ጊ ዜ እ ኔ በውጭጉ ዳ ይ
ሚኒ ስ ትር ቋሚተጠሪ ነ በ ር ኩ፡ ፡ ይህ ን ን በ ወቅቱ እ ጅግ አ ሳ ሳ ቢ የ ሆነ
ሁኔ ታ ለ International Community ለ ማስ ረ ዳ ትና ድጋ ፍ ለ ማግኘ ት ወደ
United Nation delegation መር ቼ ሄ ጃለ ሁ፡ ፡ በ ገ ለ ል ተኛ ሀ ገ ራት
መን ግሥታት ስ ብሰ ባ አ ቤቱታችን ን አ ሰ ምተና ል ፤ ድጋ ፍ ጠይቀና ል ፡ ፡
በ ኩባ ፣ በ አ ውሮፓ፣ በ ላ ቲን አ ሜሪ ካ ፣ በ የ መን ተመላ ል ሰ ን ድጋ ፍ
ለ ማግኘ ት በ ዲፕሎማቲክ ዘ ር ፍ ብዙ ትግል አ ድር ገ ና ል ::
በሜዳ ላ ይ የ ሶማሊያ ጦር ጅጅጋ ን ያ ዘ ፤ ሐረ ር ን ም፣ ድሬደ ዋን ምከ በ በ ፤
አ ር ሲ፣ ባ ሌ ሐረ ር ጌ ን ማስ ታጠቅ ጀመረ :: በ ዚያ ን ወቅት በ ኮ ለ ኔ ል
ብር ሃ ኑ ባ ዬ የ ሚመራ ል ጅ ጌ ታቸውክ ብረ ት፣ ል ጅ ሚካ ኤል እ ምሩ እ ና እ ኔ
ያ ለ ን በ ት የ ል ዑካ ን ቡድን ሶ ቪየ ት ዩ ኒ የ ን ን ለ መማፀ ን ና ለ ሶ ማሊያ
የ ሚያ ደ ር ገ ውን ድጋ ፍ እ ን ዲያ ቆሙአ ስ ራ ሰባት ቀና ት የ ቆየ ውይይት
አ ካ ሂ ደ ና ል ፡ ፡ ሶ ማሊያ ወረ ራ የ ፈጸ መችው ነ ፃ ነ ት ካ ገ ኘ ችበ ት ጊ ዜ
ጀምሮ በ ሕገ መን ግሥቷ አ ን ቀጽ 6 እ ና በ ባ ን ዲራዋ ላ ይ የ ተመለ ከ ተውን
24
አ ምስ ቱን የ ሱማሌ ህ ዝብ የ ሚኖር ባ ትን ሀ ገ ሮች አ ጠቃላ ታላ ቋ ሶ ማሌያ ን
ለ መፍጠር ነ በ ረ ፡ ፡ ለ ዚህ ም ወረ ራ ሽፋን እ ን ዲሆን የ ምዕ ራብ ሶማሊያ
ነ ፃ ነ ት ን ቅና ቄ ግን ባ ር (Western Somalia Libration front) ብላ
አ ቋቋመች፡ ፡ መሪ ዎቹምከ ዚያ ውከ ሱማሊያ ጦር ውስ ጥ ኃ ላ ፊዎች የ ነ በ ሩ
ታላ ላ ቅ የ ጦር መሪ ዎች ነ በ ሩ፡ ፡ የ ONLF መሪ በ ዚያ ድ ባ ሬ መን ግስ ት
ወቅት ከ ፍተኛ መኮ ን ን የ ነ በ ረ ውRear Admiral Mohamed Omar Osman
ነ ው፡ ፡
ሶማሊያ ከ ነ ፃ ነ ት ጊ ዜ ጀምሮ ወቅት እ የ መረ ጠች ኢትያ ጵያ ን ወራለ ች፡ ፡
በ ጄኔ ራል መን ግሥቱ ነ ዋይ መፈን ቅለ መን ግሥት ሙከ ራ ጊ ዜ ኢትዮጵያ
ተዳ ክማለ ች ብላ በ ዳ ኖት በ ኩል ጦር ነ ት ከ ፈተች፤ ተሸ ን ፋ ተመለ ሰ ች፡ ፡
በ ደ ር ግ ጊ ዜ አ ገ ሪ ቱ በ አ ብዮተኞችና በ ፀ ረ አ ብዮተኞች መካ ከ ል
በ ነ በ ረ ው የ ሥል ጣን ትግል ፣ ከ ዚያ ም በ ሀ ገ ሪ ቷ ሰሜና ዊ አ ካ ባ ቢ
የ ነ በ ረ ውጦር ነ ት ተፋፍሞስ ለ ነ በ ረ ኢትዮጵያ ተዳ ክማለ ች በሚል ግምት
በ ሶ ቭየ ት ዩ ኒ የ ን የ መሣሪ ያ ድጋ ፍ፣ ህ ዝብ ያ ለ ቀበ ት ወረ ራ ፈጸ መች፡ ፡
ለ ዚሁም ሽፋን ያ ደ ረ ጉ ት የ ዚያ ድ ባ ሬ መን ግሥት ያ ቋቋመው በ ራሱ
ጄኔ ራሎች የ ሚመራውይኽውየ ምዕ ራብ ሶ ማሊያ ነ ፃ ነ ት ን ቅና ቄ ግን ባ ር
(Western Somalia Libration front) በ ስ ሩ የ ኦ ጋ ዴን ብሔራዊ ነ ፃ ነ ት
አ ውጪግን ባ ር (Ogaden National Libration Front) ኦ ብነ ግ እ ና ከ ዚያ ም
ደግሞየ ሐረ ር ጌ ን ፣ የ ባ ሌና የ ሲዳሞን ኦ ሮሞዎች ሶ ማሌ አ ቦ የ ሚሏቸውን
እ ያ ደ ራጁ፣ እ ያ ስ ታጠቁ ጦር ነ ት ከ ፈቱ:: በ ተከ ታታይም ኦ ጋ ዴን
የ ኢትዮጵያ ቅኝ ግዛ ት ና ት እ ያ ሉ በ የ ኢን ተር ና ሽ ና ል መድረ ክ ብዙ
ፕሮፖጋ ን ዳ መን ዛ ታቸው ይታወቃል ፡ ፡ ዛ ሬ የ ምና የ ው ኦ ብነ ግ (ONLF)
ይህ ነ ው፡ ፡ “ክ ህ ደ ት በ ደም መሬት” በሚለ ው መጽሐፌ ገ ጽ 49 ያ ለ ውን
እ ጠቅሳ ለ ሁ፡ ፡
ኢብራሂ ምአ ብደ ላ የ ተባ ሉ የ ኦ ጋ ዴን ብሔራዊ ነ ፃ አ ውጪግን ባ ር ተጠሪ
በ አ ን ድ ወቅት ሲና ገ ሩ የ ሚከ ተለ ውን ብለ ዋል ፡ ፡
“ድር ጅታችን የ ሚከ ተሉት ዓ ላ ማዎች አ ሉት፡ – የ እ ስ ልምና ን ል ዕ ል ና
ማረ ጋ ገ ጥ፣ እ ስ ላ ማዊ ትምህ ር ት በ ሕዝቡ ዘ ን ድ ሰ ር ጎ እ ን ዲገ ባ ብር ቱ
ትግል ማድረ ግ፣ ኦ ጋ ዴን ን ከ ኢትዮጵያ ቅኝ አ ገ ዛ ዝ ነ ፃ በ ማውጣት ነ ፃ
መን ግሥት መመሥረ ትና የ ሕዝቡን ፍላ ጎ ትና ምኞት እ ውን ማድረ ግ፣
በ እ ስ ልምና ና በ ዲሞክ ራሲያ ዊ አ መራር ሥር ፖለ ቲካ ዊና ኢኮ ኖሚያ ዊ
ነ ፃ ነ ቱ የ ተረ ጋ ገ ጠ እ ስ ላ ማዊ ኀ ብረ ተሰ ብ መገ ን ባ ት፣ ከ ሶ ማሊያ ሕዝብ
25
ጋ ር ያ ለ ውን የ ወን ድማማችነ ትና የ ትግል አ ን ድነ ት እ ን ዲጠነ ክ ር ፣
በ ሌላ በ ኩል ደግሞ ከ ዓ ረ ቡ ዓለ ምና ከሙስ ሊሙጋ ር ያ ለ ን ን ግን ኙነ ት
በጋራ ጥቅሞች ላ ይ ተመር ኩዞ የ ሚያ ድግበ ትን መን ገ ድ መሻ ት…”
የ ኢትዮጵያ የ ደ ህ ን ነ ት ሥጋ ቶችና የ ኡጋ ዴን ኢትዮጵያ ዊነ ት በሚሉ
ር ዕ ሶ ች ሰ ፊ ጥና ት በመጽሐፌ ውስ ጥ እ ና ከ ዚያም በ ድረ ገ ጾ ች ላ ይ
አ ስመዝግቤአ ለ ሁ፡ ፡ በ ቅር ቡም የ ኢህ አ ዲግ መን ግሥት ከ ኦ ብነ ግ
(ONLF) ጋ ር ኬን ያ ና ዱባ ይ ላ ይ ድር ድር በ ጀመረ በ ት ጊ ዜ ይህ
የ ሚፈጥረ ውን አ ጠቃላ ይ ሁኔ ታ እ ኔ ፣ ዶ/ር ዲማ ነ ገ ዎና ፕ/ር ጌ ታቸው
በ ጋ ሻውያ ለ ን ን ስ ጋ ት የ ሚጠቁሙጽሁፍ በ ትነ ና ል ፡ ፡
የ ሱማሌ ሕገ መን ግሥት ብዙ ችግር ነ በ ረ በ ት፣ Transitional Federal
Government አ ባ ል የ ነ በ ረ ው የ IsIamic Court የ ስ ል ጣን ተቀና ቃኝ
በ ነ በ ረ በ ት ጊ ዜ ONLF ከIslamic Court ጋ ር በ ቅር ብ ይሠራ እ ን ደ ነ በ ረ
ታሪ ክ ውስ ጥ የ ተመዘ ገ በ ነ ው፡ ፡ የ lslamic Court በ ታላ ቋ ሶ ማሊያ ዓ ላ ማ
እ ን ደሚያምን ምየ ታወቀ ነ ው:: በ ን ግግሮቹም፣ በ ጽሁፎቹም ላ ይ ይህ ን ኑ
ጠቁሟል ፡ ፡ የ Islamic Court ከሥል ጣን ሲባ ረ ር ወደ አ ል ሻ ባ ብነ ት
ተለ ወጠ፡ ፡ አ ል ሻ ባ ብን የ መሰ ረ ቱት Islamic Court ኃ ላ ፊዎችና አ ባ ሎች
ና ቸው፡ ፡ አ ሁን ያ ለ ው የ ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትር ፎር ማጆ መን ግሥት
ከ ኢትዮጵያ ጋ ር መል ካምጉ ር ብትና ስ ለሚፈል ግ ኦ ብነ ግን አ ውግዟል ፡ ፡
ከማውገ ዝምአ ል ፎ ሽብር ተኛ ነ ውሲል ፈር ጆታል ፡ ፡
ኦ ብነ ግ (ONLF) ማን ምን እ ን ደ ሆኑ ሥር መሰ ረ ታቸውን
እ ን ቅስ ቃሴአ ቸውን እ ና ውቃለ ን ፡ ፡ የ ኢትዮጵያ አ ን ዱና ትል ቁ የ ፀ ጥታ
ሥጋ ት ONLF ነ ው፡ ፡ የ ሶ ማሊያ መን ግሥት ቢለ ወጥ አ ቋማቸው
እ ን ደሚዋዥቅ ጥር ጣሬ ሊኖር አ ይገ ባም፡ ፡ ዛ ሬ በ ዶ/ር አ ብይ አ መራር
የ አ ፍሪ ካ ቀን ድ መሪ ዎች ሰ ላ ማዊ የ ሆነ አ ካ ባ ቢን ስ ለ ፈጠሩ ONLF ዋና
መስ ሪ ያ ቤቱ ያ ደ ረ ገ ባ ት ኤር ትራም ከ ኢትዮጵያ ጋ ር መል ካም ጉ ር ብትና
ስ ለ መረ ጠች፣ ሶ ማሊያ ውስ ጥም እ ን ቅስ ቃሴ ማድረ ግ ስ ላ ል ቻሉ ከ ዚህ
አ ሰ ላ ለ ፍ ቢወጡ በ International Community ሽብር ተኛ ተብለ ው
ስ ለሚመዘ ገ ቡ፣ ስ ለሚወገ ዙ እ ና ጥቁር ሊስ ት ውስ ጥ እ ንሚገ ቡ
ስ ለሚያ ውቁት እ ን ጂ አ ጀን ዳ ቸውን ለ ውጠዋል ማለ ት አ ይደ ለ ም፡ ፡
26
ሶማሊያ ን እ ን ድትን ኮ ታኮ ት ያ ደ ረ ጋ ት ይህ ፖሊስ ዋ ነ ው፡ ፡ ብዙ ሕይወት
ከጠፋበ ት ከ1978 ዓ.ም. ወረ ራ በ ኋላ የ ኢትዮጵያ መን ግሥት ሶማሊያ ን
ለ ማዳ ከምና ሽብር ውስ ጥ ለ መክ ተት አ ማራጭ የ ሌለ ው ፖሊሲ ሆኖ
አ ገ ኘው፡ ፡ በ ሶ ማሌያ ውስ ጥ ያ ሉትን ተቃዋሚ ኃ ይሎች ማስ ታጠቅና
ማደ ራጀት ጀመረ :: ዛ ሬ የ ምና ያ ት ሱማሊያ የ ዚያው ውጤት ነ ች፤ አ ዲሱ
መን ግሥትም፤ መል ካም ጉ ር ብትና ን መር ጧል ፡ ፡ ONLF እ ስ ከ ዛ ሬ
የ ተና ገ ረ ውን ፣ የ ፃ ፈውን ሁሉ ቀል ብሶ በ ኦ ጋ ዴን ኢትዮጵያ ዊነ ት
የ ሚያ ምን በ ዚህ ውስ ጥ በ ህ ዝቦ ች መካ ከ ል የ ሚፈፀሙ ል ዩ ነ ቶችን
በ ሰ ላ ማዊና በ አ ን ድነ ት መን ፈስ እ ን ደሚፈፅ ም ለ ኢትዮጵያ ህ ዝብ
መግለ ጽ አ ለ በ ት፡ ፡ በ 1978 ዓ.ም. ጦር ነ ት ምክ ን ያ ት በ አ ስ ቸኳይ ዘ መቻ
ጥሪ ተደ ር ጐ ምስ ራቅ ግን ባ ር ከ ተሰማራ ሁለ ት መቶ ሺ ሠራዊት ውስ ጥ
አ ን ድ ሶ ስ ተኛው እ ዚያ ው ኡጋ ዴን ውስ ጥ አ ል ቋል ፡ ፡ የ ነ በ ር ን ሰ ዎች
አ ን ረ ሳውም:: የ አ ሁኑ ም ወጣቶች እ ና መሪ ዎች ሊረ ሱት አ ይገ ባ ም፡ ፡
ኦ ብነ ግ በ ጥን ቃቄ መያ ዝ ያ ለ በ ት ድር ጅት ነ ው፡ ፡ ስ ለ ዚህ ዛ ሬ ONLF
ያ ን ን በ ፕሮግራሙየ ተቀመጠውን አ ቋምሰ ር ዞ ፣ በ ኢትዮጵያ ዊነ ት አ ምኖ
ለ መስ ራት መዘ ጋ ጀቱን ና ፕሮግራሙን ም መለ ወጡን በ ስ ምምነ ት አ ፅ ድቆ
ለ ህ ዝብ በ ግል ፅ ማሳ ወቅ አ ለ በ ት፡ ፡
አ ካባቢው
በ ካ ባ ቢያ ችን ያ ለ ው የ ኃይል አ ሰ ላ ለ ፍ ያ ስ ደ ነ ግጣል ፡ ፡ የ አ ሜሪ ካ ን
የ ውጭፖሊሲ በ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ውስ ጥ በ ፀ ረ ሽብር ተኝ ነ ት ዘ መቻ ላ ይ
ያ ተኮ ረ ነ በ ር ፡ ፡ ዛ ሬ ከ ዚህ ፖሊሲ እ የ ራቀ America First የ ሚለ ውን
የ አ ሜሪ ካ ጥቅም የ ሚያ ስ ጠብቅ አ ዲስ ፖሊሲ እ የ ቀየ ሰ ነ ው፡ ፡ አ ን ድ
የ አ ሜሪ ካ የ መከ ላ ከ ያ ሀ ላ ፊ እ ን ደተና ገ ሩ ት “Great power competition
not terrorism is now primary focus of national interest” በ አ ን ድ ሀ ገ ር
ውስ ጥ የ ሽብር ተኛ እ ን ቅስ ቃሴ ኖረ ም አ ል ኖረ ም አ ን ድ መን ግሥት ራሱ
ሽብር ተኛ ሆኖ State Terorism ቢያ ካ ሂ ድም፣ ቀዳሚነ ት የ ሚሰ ጠው
የ አ ሜሪ ካ የ ኢኮ ኖሚጥቅምን ነ ው፡ ፡ ይህ ም በ ቅር ቡ በ ግል ጽ በ ሳውዲ
ጋ ዜጠኛው ጀማል ካ ሹጊ ላ ይ የ ተፈጸ መው ግድያ ና የ አ ሜሪ ካ ዝምታ ብዙ
መል ዕ ክ ት ያ ስ ተላ ል ፋል ፡ ፡ ይህ ን ን በ ተመለ ከ ተ በ ቅር ቡ የ ፃ ፍኩት
“The Unholy Alliance Between the most Democratic and the most
Autocratic Washington and Riad Should we be worried” የ ሚለ ውን
ጽሁፍ ማን በ ብ ይቻላ ል ፡ ፡
27
Global politics 09 Nov, 2018 G.C የ ወጣውጽሁፍ እ ን ዲህ ይላ ል “The
new Cold War brewing in the Gulf has rapidly rewritten the geo
political rule book in the Horn of Africa….Saudi Arabia and the UAE
versus their bitter adversaries Qatar and Turkey are looking to forge
closer connections with Ethiopia…..in the background you have Iran
which is an enemy of Saudi and ally of the US. It is very complex
background”
ዛ ሬ በ ጅቡቲ ላ ይ ያ ሉት የ ጦር ሰ ፈር ክምችቶች አ ፍሪ ካ ቀን ድ የ ብዙ
መን ግሥታት ጥቅም መነ ኸሪ ያ መሆኑ ን ያመለ ክ ታል ፡ ፡ አ ሜሪ ካ ቀድሞ
የ ፈረ ን ሳ ይን ቤዝ ካምፕ አ ድሳ ፣ አ ስ ፋፍታ ታላ ቅ የ ጦር ሰ ፈር
አ ድር ጋ ዋለ ች፡ ፡ ፈረ ን ሳ ዮችምእ ን ዳ ሉ ና ቸው፡ ፡
በ ተጨማሪ ም ለ መጀመሪ ያ ጊ ዜ ጃፓን እ ና ቻይና በ ጂቡቱ ጦር ሰ ፈሮች
ሰ ር ተዋል ፡ ፡ ህ ን ድምበ ቅር ቡ ትል ቅ የ ጦር ሰ ፈር ጅቡቲ ላ ይ እ ያ ቋቋመች
ነ ው፡ ፡ ጣሊያ ን ም እ ዚህ የ ሀ ያ ላ ን ስ ብስ ብ ውስ ጥ ገ ብታለ ች፡ ፡
ዩ ና ይትድ አ ረ ብ ኢሜሬትና ሳውዲ አ ረ ቢያ ትል ቅ የ ጦር ሰ ፈር
አ ቋቁመዋል ፡ ፡ ባ ህ ረ ሰ ላ ጤውን ም ከመቆጣጠር ባ ሻ ገ ር የ መን
የ ሚያ ካ ሂ ዱትን ውጊ ያ የ ሚያ ግዝ የ ሎጅስ ቲክ ስ ቤዝ አ ድር ገ ውታል ፡ ፡
ኳታር በ ጅቡቲና በ ኤር ትራ መካ ከ ል በ ነ በ ሩ የ ድን በ ር ግጭት ሰ በ ብ ሰ ላ ም
ለ ማስ ጠበ ቅ ጦር ሰ ፈር ነ በ ራት፡ ፡ በ ሳውዲና ዩ ና ይትድ አ ረ ብ ኢሜሬት
ግፊት ከ ጅቡቲ ተባ ራለ ች፡ ፡
ሳውድ አ ሪ ቢያም በ አ ሰ ብ ላ ይ ጦር ሰ ፈር እ ን ዳ ላ ት የ ታወቀ ነ ው፡ ፡
የ መን ከ ኤር ትራ የ 30 ኪሎ ሜትር ር ቀት ነ ውየ ሚለ ያ ያ ት:: የ ደቡብ የ መን
ጦር ከ ኢትዪ ጵያ ጦር ጋ ር ተስ ል ፌ ከ ኤር ትራ ህ ዝብ እ ር ነ ት ግን ባ ር ጋ ር
መዋጋ ቱን ማስ ታወስ ይጠቅማል ::
ጅቡቲ ያ ለ ችው በ ቀይ ባ ህ ር ና በ ኤደ ን በ ህ ረ ሰ ላ ጤ በ ስ ዊዝ ካ ና ል
አ ገ ና ኝ ሥፍራ ላ ይ ስ ለ ሆነ ች በ ባ ህ ር ላ ይ ለሚደ ረ ገ ውእ ን ቅስ ቃሴ ታላ ቅ
የ ሴኩሪ ቲ የ ኤኮ ኖሚ ሚና ትጫወታለ ች፡ ፡ ዩ ና ይትድ አ ረ ብ ኢሜሬት
በ ሶ ማሌ ላ ን ድ በ ር በ ራ ወደብ ላ ይ ጦር ሰ ፈር ከማቋቋም በ ላ ይ አ ዲስ
አ ይሮፕላ ን ማረ ፊያም እ የ ስ ሩ ና ቸው፡ ፡ ቱር ክ በ ሱማሊያ ፣ ሩሲያም
በ ሱዳ ን ፣ ግብጽ በ ደቡብ ሱዳ ን ፣ ቱር ክ ን የ ሱዳ ን ደሴት የ ሆነ ችውን
ስ ዋኪን ላ ይ ጦር ሰ ፈር ለ መመስ ረ ት መሞከ ሩ ይህ ን ን የ መሳ ሰ ሉ በ የ ጊ ዜው
28
በ ፈጣን ሁኔ ታ የ ሚለ ዋወጠው ለ ኢትዮጵያ ም ለ አ ፍሪ ካ ቀን ድም በ ጥቅሉ
አ ስ ጊ ነ ው::
ሁሉም ሀ ይሎች የ የ ራሳ ቸውአ ጀን ዳ አ ላ ቸው፤ ኢትዮጵያ እ ዚሁ መካ ከ ል
ነ ውያ ለ ችው::
ለ ጊ ዜውይህ ን ን የ አ ረ ቦ ች በ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ላ ይ የ ሚፈፅሙት ር ብር ቦ ሽ
እ ን ዲፈጠር ያ ደ ረ ገ ው የ የ መን ጦር ነ ትና በ ባ ህ ረ ሰ ላ ጢው ባ ሉት
አ ብዛ ኛው የ አ ረ ብ አ ግር ችና በ ኢራን መካከ ል ያ ለ ው ፍትጊ ያ ቢሆን ም
ከጥን ት ጀምሮ አ ረ ቦ ች ቀይ ባ ህ ር ን የ አ ረ ብ ሃ ይቅ ለ ማድረ ግ ካ ላ ቸው
ምኞትምጋ ር የ ተያ ያ ዘ ነ ው፡ ፡ ይህ ን ን ምበ ተመለ ከ ተ በ ቅር ቡ በ ጣምሰ ፋ
ያ ለ ጥና ት አ ቅር ቤ አ ለ ሁ፡ ፡ ጊ ዜ ካ ላ ችሁ The Iran Saudi Rivalry and
the Scramble for the Horn of Africa በሚል ር ዕ ስ ያ ዘ ጋ ጀሁት ጽሁፍ The
Africa Institute For Strategic and Security Studies(AISSS) ድረ ገ ጽ ላ ይ
ይገ ኛ ል ፡ ፡
ስ ዊዝ ካ ና ል ከ ተከ ፈተበ ት ከ1869 ዓ.ም. ጀምሮ አ ረ ብና አ ፍሪ ካ
ቢቀራረ ቡም በ ግሎባ ላ ይዜሽ ን ጊ ዜና ዓለ ም በ ሀ ይማኖትና በ ሌሎችም
ምክ ን ያ ቶች የ አ ረ ብ አ ን ድነ ት እ የ ተፍረ ከ ረ ከ ታላ ቅ የ ነ በ ረ ውየ አ ረ ብ
(Nationalism) ብሔር ተኛ ነ ት ሲፈር ስ አ ሁን አ ዲስ ሃ ይሎች ዩ ና ይትድ
አ ረ ብ ኢሜሬትና ሳውዲ የ ሚመሩ ት ብቅ ብሎ Gulf Alliance በሚል አ ሜሪ ካ
የ ተወውን ባ ዶ ሥፍራ ለ መሙላ ት አ ካ ባ ቢውን በ ገ ን ዘ ብ ሃ ይል ለ መቆጣጠር
እ የ ቻሉ ነ ው፡ ፡ አ ሁን ቀይ ባ ህ ር የ አ ውሮፓና የ አ ሜሪ ካ ጉ ዳ ይ ሳ ይሆን
የ አ ፍሪ ካ ና የ አ ረ ብ ሀ ገ ሮች ጉ ዳ ይ እ የ ሆነ መጥቷል ፡ ፡ አ ካ ባ ቢውበ ጣም
ተከ ፋፍሏል ፡ ፡ በ ዩ ና ይትድ አ ረ ብ ኢሜሬትና በ ሳውዲ አ ረ ብያ የ ሚመራው
አ ሊያ ን ስ ፣ በ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ውስ ጥ ያ ሉ ሀ ገ ሮችን ለ መያ ዝ ለ መቆጣጠር
የ ሚፈፀ መውን ሁለ ን ተና ዊ ዘ መቻ ኢትዮጵያ በ ጥን ቃቄ ል ትመለ ከ ተው
ይገ ባ ል ፡ ፡ በ ቅር ቡ 30 Nov, 2018 The National Interest በሚባ ል
የ online ፅ ሁፍ አ ን ድ የ ፖለ ቲካ ሰውእ ን ዲህ ይላ ል ፡ ፡
“Somalia remains troubled largely by foreign agents who weaken its
government, who divide its people and who threaten to reverse its
gains” ይህምየ ተባ ለ በ ት ምክ ን ያ ት የ አ ረ ብ ኤሜሬትስ በ ሕግ የ ሶ ማሊያ
አ ካ ል በ ሆነ ችው ፑን ትላ ን ድና ሶማሌ ላ ን ድ ላ ይ እ ን ቅስ ቃሴ
በመጀመራቸው ነ ው:: ኬን ያ ም በ በ ኩሏ በ አ ካ ባ ቢው ያ ለ ው እ ን ቅስ ቃሴ
የ ሚያ ሳ ስ ብ መሆኑ ን አ ሰ ምታለ ች::
29
የ መን ውስ ጥ የ ሚደ ረ ገ ውጦር ነ ት የ የ መን ህ ዝብ ጦር ነ ት አ ይደ ለ ም፡ ፡
ኢራን በ አ ን ድ ወገ ን ፣ ሳውዲ አ ረ ቢያ በ ሌላ በ ኩል በ አ ሜሪ ካ ድጋ ፍ
የ ሚካ ሄ ድ የ እ ጅ አ ዙር ጦር ነ ት ነ ው፡ ፡ የ መን ውስ ጥ ሃ ያ ሚሊዮን ህ ዝብ
በ ረ ሃ ብ ላ ይ ይገ ኛ ል ፡ ፡ አ ስ ራ አ ን ድ ሚሊዮን ህ ፃ ና ት በ ሞት እ ና
በ ሕይወት አ ፋፍ ላ ይ ና ቸው፡ ፡ የ መን የ ምትባ ል ሀ ገ ር ጠፍታለ ች፡ ፡
ስ ን ት ሺ ሞቷል ስ ን ት ሺ ቆስ ሏል ፤ የ እ ጅ አ ዙር ጦር ነ ቶች እ የ ተበ ራከ ቱ
ሲሄ ዱ ኢትዮጵያ ከ እ ያ ን ዳ ን ዱ ል ትማር ይገ ባ ል ፡ ፡ ከ ሱዳ ን እ ና ከ ግብጽ
ጋ ር ኢትዮጵያ ያ ላ ት የ ተፈጥሮ ቁር ኝ ት ማለ ትም ኢትዮጵያ ለ ሁለ ቱ
ሀ ገ ሮች የ ህ ልውና ጥያ ቄ ስ ለ ሆነ ች የ ኢትዮጵያ ን ሁኔ ታ በ ቅር ብ
ይከ ታተላ ሉ፡ ፡ በሚታይም በ ማይታይም መን ገ ድ ዘ ወትር በ ኢትዮጵያ
ጉዳ ይ ጣል ቃ ከመግባ ት አ ይቆጠቡም፡ ፡
ኤር ትራና ኢትዮጵያ የ ውጭ ፖሊሲያ ቸው እ ን ዳ ይጋጭ ከ ባ ድ ጥን ቃቄ
ማድረ ግ አ ለ ባ ቸው፡ ፡ ኤር ትራ በ የ መን ጦር ነ ት ላ ይ አ ቋም ይዛ ለ ች፡ ፡
በ ሌሎችምበ አ ካ ባ ቢውካ ሉ የ አ ረ ብና የ አ ፍሪ ካ ቀን ድ ሀ ገ ሮች ጋ ር አ ቋም
አ ላ ት፡ ፡ ኢትዮጵያምእ ን ደ ዚሁ አ ቋምአ ላ ት፡ ፡ ይህ አ ቋማቸውሁል ጊ ዜ
ተመሳ ሳ ይ ሊሆን አ ይችልም፡ ፡ እ ይገ ባ ምም:: ል ዩ ነ ቶችን ማጥበ ብና
ማጥፋት በ ማይቻል ባ ቸው ሆኔ ታዎች አ ን ዱ የ አ ን ዱን አ ቋም አ ክ ብሮ
የ መኖር ባ ሕል ሊገ ነ ቡ ይገ ባ ል ፡ ፡
ከ ኤር ትራ ብዙ ስ ደተኞች ነ ን የ ሚሉ ወደ ኢትዮጵያ እ የ መጡ ና ቸው::
ከ ዚሁ ጋ ር ተያ ይዞ ብዙ የ ኤር ትራ መን ግሥት ተቃዋሚዎች ኢትዮጵያ ምድር
ገ ብተውበ ኤር ትራ መን ግሥት ላ ይ ያ ላ ቸውን ተቃውሞ ለ ማሰ ማት ቢሞክ ሩ
ምን ድነ ውየ ሚደ ረ ገ ው? ከ ኢትዮጵያ አ ኩር ፈውወን ጀል ፈጽመውኤር ትራ
ለሚገ ቡ ምን አ ይነ ት አ ቋም ነ ው ኤር ትራ የ ምትወስ ደው? በ ን ግድም፣
በ ሌሉችምሁለ ቱን ህ ብረ ተሰ ቦ ች በሚያ ገ ና ኙ ጉ ዳዮች ሁሉ አ ለ መግባ ባ ት
እ ን ዳ ይፈጠር ውይይት ተደ ር ጎ ወረ ቀት ላ ይ የ ሰ ፈረ ስምምነ ት ማድረ ግ
አ ስ ፈላ ጊ ነ ው፡ ፡ በ ሁለ ቱም በ ኩል ሊኖር የ ሚገ ባውግዴታና ኃ ላ ፊነ ት
በ ዝር ዝር መጠቀስ ይገ ባ ዋል ::
በ አ ጠቃላ ይ የ ውጭፖሊሲን በ ተመለ ከ ተ በ ዚህ ሙያ ልምድ ያ ላ ቸውየ ፃ ፉ፣
የ ተመራመሩ አ ዋቂዎች ያ ሉበ ት እ ን ደ አ ስ ፈላ ጊ ነ ቱ የ ሚሰ በ ስ ብ ምክ ር
ቤት ጠቅላ ይ ሚኒ ስ ትሩ ቢያ ቋቁሙይረ ዳ ቸዋል ብዬ አ ምና ለ ሁ፡ ፡
30
መደመደሚያ ::
በመጨረ ሻምየ ሀ ገ ር ውድቀት የ ሚመጣውበ አ ን ድ ጊ ዜ አ ይደ ለ ምቀስ በ ቀስ
ነ ው፡ ፡ በ የ ጊ ዜውየ ሚከ ሰ ቱ ጉ ዳዮች ውጤት ነ ው፡ ፡ ዛ ሬ ኢትዮጵያ ከ ባ ድ
ሥጋ ት ላ ይ ነ ች ዛ ሬ ክ ል ሎች ከ ኢትዮጵያ መን ግሥት ቁጥጥር ውጭእ የ ሆኑ
ከ ፌዴራሊዝምያ ለ ፈ ስ ምየ ለ ሽ ሥር ዓ ት ውስ ጥ ተሸ ጋ ግረ ዋል ፡ ፡ አ ብረ ው
የ ኖሩ በ አ ን ድነ ት ታሪ ክ የ ሰ ሩ ፣ በ እ ምነ ታቸው በ ባ ህ ላ ቸው ተሳ ስ ረ ው
የ ኖሩ፣ ተጋ ብተውተዋል ደውየ ኖሩ፣ ቢጣሉምል ዩ ነ ታቸውን ሳ ያ ስ ቀድሙ
ሀ ገ ር ን ጠብቀውሞቱን በ አ ን ድነ ት ሞተውስ ቃዩ ን ፣ ችግሩን ተደ ጋ ግፈው
አ ሳ ል ፈው ኢትዮጵያ ን አ ን ዳ ል ገ ነ ቡ ሁሉ ዛ ሬ በመጣው የ ዘ ር ፖለ ቲካ
ምክ ን ያ ት ጋ ብቻ በ ዘ ር ቆጠራ፣ የ ትምህ ር ትቤት ጓ ደ ኝ ነ ት በ ዘ ር ቆጠራ፣
እ የ ሆነ በመምጣቱ የ ሚያ ስ ተሳ ስ ሩን እ ሴቶች እ የ ጠፋ ለ መራራቅ አ መቺ
ሁኔ ታ ይፈጠራል ፡ ፡ የ ተደ ራጁ ተዋጊ ኃ ይሎች በ ግል ፅ አ ይታዩ ም፡ ፡
አ ሁን ጸ ጥታውን የ ሚያ ደፈር ሱት ትን ን ሽ ቡድኖችና የ ማይታዩ ሃ ይሎች
ና ቸው፡ ፡ የ ተደ ራጀ ኃ ይል ን መቋቋም አ ያ ስ ቸግር ም ግን የ ተበ ታተኑ
ቡድኖች ግን አ መጽና ወን ጀል ለ መቋቋምአ ስ ቸጋ ሪ ነ ው፡ ፡ ከሥር ጀምሮ
ያ ሉ የ መን ግሥት ተቋሞች እ የ ፈረ ሱ ከማዕ ከ ላ ዊ መን ግሥት ቀር ቶ
ከ ክ ል ላ ዊ አ መራሮችም ቁጥጥር ውጪሲሆኑ ፣ የ ታጠቁ ግለ ሰ ቦ ች ተከ ታይ
እ የ መለ መሉ አ ካ ባ ቢያ ቸውን መቆጣጠር ሲጀምሩ ሥል ጣን እ የ ጣማቸው
የ መን ግሥት ሃ ይል ን መቋቋም ሲጀምሩ ሊገ ቱ የ ማይችሉ የ ሰ ፈር ጦር
መሪ ዎች (War Lords) ይፈጠራሉ፡ ፡ ይህ ን ን ክ ፍተት ያ ዩ ሌላ አ ጀን ዳ
ያ ላ ቸው፣ መሳ ሪ ያ ና ድጋ ፍ በ ገ ፍ ያ ቀር ባ ሉ፡ ፡ ክ ፍተቱ እ ና ጣል ቃ
ገ ብነ ቱም እ የ ሰ ፋ ሲሄ ድ የ ራሳ ችውውጊ ያ መሆኑ ቀር ቶ የ ሌሎች ውስ ጣዊ
ኃ ይሎችና የ ባ ዕ ዳ ን ጉ ዳ ይ ፈፃ ሚዎች ይሆና ሉ:: ጦር ነ ቱ ኃ ይል መጠቀም
ሲጀመር ሰ ላ ማዊ ህ ዝብና አ ማፂ ያ ን ን መለ የ ት ያ ስ ቸግራል ፡ ፡ ቁጣውና
ኩር ፊያ ው ይበ ራከ ታል ፤ ጠላ ትም ይጠቀምበ ታል ፤ የ ዚህ ን ም ሂ ደ ት
መተን በ ይ ያ ስ ቸግራል ፡ ፡
እ ዚያ ሳ ን ደ ር ስ ሳ ይቃጠል በ ቅጠል የ ምን ለ ውለ ዚህ ነ ው፡ ፡ መስ ረ ታዊ
የ ስ ር አ ት ለ ውጥ ጊ ዜ የ ሚስ ጠውአ ይደ ለ ም:: የ ዘ መና ት ትር ምስ ዛ ሬ ወሳ ኝ
ደ ረ ጃ ላ ይ ደ ር ሶ አ ል :: ህ ዝብ በ ቀጥታ የ ተሳ ተፈበ ት ህ ገ መን ግስ ትን
ማውጣት፣ በ ዘ ር ላ ይ የ ተመሰ ረ ተ ፌዴራሊዝምን ማጥፋት፣ ማዕ ከ ላ ዊ
መን ግሥትን ማጠና ከ ር ፣ በ አ ካ ባ ቢያ ችን ና ከ ዚያ ምባ ሻ ገ ር ካ ሉ አ ገ ሮች
ጋ ር የ ተጠና ሚዛ ና ዊ ወዳ ጅነ ት መፍጠር ፣ ኢትዮጵያ ና ኢትዮጵያውያ ን
ተፈር ተው፣ ተከ ብረ ው የ መል ካም አ ስ ተዳ ደ ር ና የ አ ብሮነ ት ኑ ሮ ምሳ ሌ
31
ሆነ ውየ ጥቁር ህ ዝብ ተስ ፋና ኩራት እ ን ደ ነ በ ሩ ሁሉ ዛ ሬምእ ን ደሚሆኑ
ሊያ ረ ጋ ግጡይችላ ሉ፡ ፡
በ ዶ/ር አ ብይና በመን ግሥታቸው የ ሚፈጸ መውን ና የ ታቀደውን ባ ለ ማወቅ
ተሳ ስ ቼ ከ ሆነ ይቅር ታ እ ጠይቃለ ሁ፡ ፡ ዓ ላ ማችን ለ ማገ ዝ፤ የ ተለ የ
ሐሳ ብን ለ ማቅረ ብና ለ ማን ሸ ራሸ ር እ ን ዲረ ዳ በ ዕ ድሜና በ ተሞክ ሮ
ከ በ ለ ፀ ግን ፤ ስ ል ጣን ና መታየ ትን ከማን ፈል ግ ወገ ኖች በ ቅን ነ ት
የ ቀረ ቡ ጥና ቶችና ሐሳ ቦ ች ና ቸው፡ ፡
አ መሰ ግና ለ ሁ፡ ፡


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

 
Logo
Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu
Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu