እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤ የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !!

Posted on by   | Reply

እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤ የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !!

እምቢ ለአፋኝ ወታደራዊ አገዛዝ፤ የሽግግር መንግስት አሁን ይቋቋም !! ሸንጎ ሕወሃት መራሹ የኢሕአዴግ መንግስት ያወጀውን ቀጥተኛ ወታደራዊ አገዛዝ እጅግ በጣም አጥብቆ ይኮንናል። አፋኙ ስርዓት አሁንም በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ማፌዙን አላቆመም፤ አንድም ሕዝባዊ እንቅስቃሴው ባሳረፈበት ምት ተደናግጦ ግራ ስለተጋባ የሚይዘውና የሚጨብጠው ጠፍቶታል፤ አንድም እንደቀድሞው መግዛት እቀጥላለሁ በሚል ቅዠት ውስጥ እየዳከረ ነው። ትናንት ብሄራዊ መግባባትን አመጣለሁ ብሎ.....

ኢትዮጵያ መካን አይደለችም

Posted on by   | Reply

ኢትዮጵያ መካን አይደለችም

አንተነህ መርዕድ ፈብሯሪ 2018 አባቶቻችን ለውጭ ወራሪ ሳያስደፍሩ ያቆዩአት ኢትዮጵያ ለብዙ የአፍሪካ አገሮች ነፃ መውጣት ተምሳሌት የሆነችውን ያህል ዛሬ ከኋላዋ የተነሱት ሁሉ በብልፅግናና በስልጣኔ ቀድመዋት በጨለማ ውስጥ ትገኛለች። ትናንትም ሆነ ዛሬ አገሪቱ ካለችበት አስከፊ ሁኔታ ለማውጣት አያሌ ልጆቿ መስዋዕት ከፍለዋል። ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ረግጦ የያዛት ዘረኛና ዘራፊ ቡድን ያሳየውን ያህል ጭካኔና አገር አጥፊ እርምጃ በረጂም.....

አዲሱ የዶ/ር አቢይ መንገድ

Posted on by   | Reply

አዲሱ የዶ/ር አቢይ መንገድ

(ወንድወሰን ተክሉ - የኢትዮሚዲያ አምደኛ) **** **መነሻ ጭብጥ- የኦህዴድ ስራ አስፈጻሚ አመራር ድንገት ዶ/ር አቢይን በአቶ ለማ መገርሳ ቦታ የድርጅቱ ሊቀመንበር አድርጎ መሾም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ የህወሃት ተመራጭና እጩ የተደረጉትን ዶ/ር ወርቅነህ ገበያሁን የጠቅላይ ምኒስትርነት ህልም በአጭሩ ሲቀጭ በሌላ በኩል ደግሞ ድርጅቱ ይዟቸው ለተነሱት የለውጥ አጀንዳዎቹ ተፈጻሚነት የሚያግዘውን የራሱን ተመራጭ እጩ ማቅረብ አስችሎታል፡፡ የኦህዴድ ሊ/ር እና.....

Analysis OPDO eyes Dr Abiy Ahmed as next PM

Posted on by   | Reply

Analysis  OPDO eyes Dr Abiy Ahmed as next PM

https://youtu.be/QDuUyn57TDM   ADDIS ABABA (Ethiomedia) - The Oromo People's Democratic Organization (OPDO) has elected Abiy Ahmed as its chairman, it was announced on Thursday. The former OPDO chairman, Lemma Megersa, has been voted to serve as deputy chairman of the organization. Observers say electing Abiy Ahmed (Ph.D.) as chairman paves the way for him.....

February 2018

Posted on by   | Reply

የቄሮ አስደሳች መልዕክት – “የአማራ ደም ደማችን ነው… የሶማሌ ደም ደማችን ነው” | “አላማችን ኢትዮጵያ ለማቋቋም እንጂ ለመገንጠል አይደለም”

Posted on by   | Reply

የቄሮ አስደሳች መልዕክት – “የአማራ ደም ደማችን ነው… የሶማሌ ደም ደማችን ነው” | “አላማችን ኢትዮጵያ ለማቋቋም እንጂ ለመገንጠል አይደለም”

“የአማራ ደም ደማችን ነው… የሶማሌ ደም ደማችን ነው…የደቡብ ደም ደማችን ነው…የአፋር ደም ደማችን ነው…አላማችን ኢትዮጵያ ለማቋቋም እንጂ ለመገንጠል አይደለም” ቄሮ https://youtu.be/4M0SOqUqCXM.....