ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል!

Posted on by   | Reply

ከሁሉም የፖለቲካ ሃይሎች ጋር ግልጽ ውይይትና ድርድር ሊደረግ ይገባል!

April 29, 2018 08:10 am by Editor Leave a Comment ዶ/ር አብይ የኦህዴድ ጽ/ቤት አላፊ በነበሩበት ወቅት ኦህዴድ ሁሉንም ሰላም ወዳድ ዜጋን ያስደሰተ ጥሪ በሀገር ውስጥም ሆነ በውጪ ላሉ ተቃዋሚዎች አቅርቦ ነበር። ይህ ጥሪ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ  የቀረበ በመሆኑ አንዳንድ በኦሮሞ ስም የሚታገሉ በውጪም  በውስጥም ያሉ ተቃዋሚዎች በደስታ የተቀበሉት ነበር። ነገር ግን ይህ.....

Ethiopian businesses disappointed by new PM’s economic stance

Posted on by   | Reply

Ethiopian businesses disappointed by new PM's economic stance

By Aaron Maasho, Maggie Fick, Reuters  April 26, 2018 ADDIS ABABA(Reuters) - Local business leaders at a banquet in Ethiopia’s capital last week were hoping the new prime minister Abiy Ahmed would tell them he planned to loosen the state’s grip on the economy. He took power on April 2 promising a “new.....

Ask What You Can Do for Your Ethiopia! By Prof. Al Mariam

Posted on by   | Reply

Ask What You Can Do for Your Ethiopia! By Prof. Al Mariam

Memorandum No. 3: Ask Not What Abiy Ahmed Can Do for Ethiopia, Ask What You Can Do for Your Ethiopia! “… All this will not be finished in the first 100 days. Nor will it be finished in the first 1,000 days, nor in the life of this Administration, nor even.....

THE TORONTO VAN VICTIM

Posted on by   | Reply

THE TORONTO VAN VICTIM

  https://youtu.be/E0ogB4G22M0?t=27 Source: NP.....

“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው!

Posted on by   | Reply

“EFFORTን” መውረስ የኢኮኖሚውን ጥገኛ ተውሳክ እንደማስወገድ ነው!

April 26, 2018 07:21 pm By Editor Leave a Comment   ትላንት በፌስቡክ ገፄ ላይ የትእምት (EFFORT) ድርጅቶች በመንግስት መወረስ እንዳለባቸው ለመጠቆም ሞክሬ ነበር። ለዚህ ያቀረብኳቸው ምክንያቶችና ማስረጃዎች እንዳሉ ሆነው እነዚህን ድርጅቶች መውረስና ወደ ግል እንዲዛወሩ ማድረግ ምን ፋይዳ አለው? በሀገሪቱ ፖለቲካና ኢኮኖሚ ላይ ምን ዓይነት አሉታዊ ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ ሊፈጥር ይችላል? እና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን በዝርዝር.....

ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው?

Posted on by   | Reply

ከሦስቱ ክፍፍሎች የትኛው ፍትሐዊ ክፍፍል ነው?

አንድ አንበሳና ዘጠኝ ጅቦች በጋራ ለአደን ወጡና በለስ ቀንቷቸው ዐሥር ቆርኪ አድነው ተመለሱ፡፡ ቀጣዩ ጉዳይ መካፈል ነበረና ጅቦቹ አንበሳውን ከመፍራትም ከማክበርም የማከፋፈሉን መብት ለአንበሳ ሰጡትና “አያ አንበሳ አንበሴ እርስዎ ያከፋፍሉ?” ብለው ተሽቆጥቁጠው ጠየቁ፡፡ አያ አንበሳ አንበሴ ግን እራሳቸው ጅቦቹ እንዲያከፋፍሉ ነገራቸው፡፡ ጅቦቹ እነኝህን ዐሥር ቆርኪ እንዴት መካፈል እንዳለባቸው ሲማከሩ ቢውሉም.....

ዶናልድ ያማማቶ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ፣ አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ ጋር ሰፊ ውይይት አደረጉ

Posted on by   | Reply

ዶናልድ ያማማቶ ከዶ/ር መረራ ጉዲና፣ በቀለ ገርባ፣ አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ ጋር ሰፊ ውይይት አደረጉ

በኢትዮጵያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት በስቴት ዲፓርትመንት የአፍሪካ ጉዳይ ሃላፊ ዶላንድ ያማማቶ ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካ እንዲሁም ዲሞክራሲ ዕውን እንዲሆን ምን መደረግ አለበት? በሚለው ዙሪያ ከዶ/ር መረራ ጉዲና ፣ኦቦ በቀለ ገርባ ፣አንዱአለም አራጌ፣ እስክንድር ነጋ ጋር ሰፊ ውይይት ማድረጋቸውን ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል ምንጮቿን ጠቅሳ ዘግባለች። አምባሳደሩ በቀጣይ ከጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ ጋር እንደሚነጋገሩ ለማወቅ.....