Logo

Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu
ad ad ad ad ad

About Teshome Woldeamanuel

Publisher

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ቀድሞ ለተፈጠረባችሁ እስኪ ፀባችሁን ከፈጠረው ጋር ሞክሩት።

Posted on by   | Reply

ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ቀድሞ ለተፈጠረባችሁ እስኪ ፀባችሁን ከፈጠረው ጋር ሞክሩት።

Monday, May 20, 2019

ጉዳያችን GUDAYACHN  ግንቦት 12/2011 ዓም (ሜይ 20/2019 ዓም) መሪዎች ቀድመው ሲወለዱ ለኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም አዲስ አይደለም  በኢትዮጵያ ዘመኑን የቀደሙ መሪዎች ሲነሱ አዲስ ክስተት አይደለም።ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የዘመነ መሳፍንት ሰፍሳፋነት እና ራስ ወዳድነት ተሻግረው የተፈጠሩ መሪ ነበሩ።አፄ ምንሊክ በአውሮፓ ስልጣኔ የሚያስቡ፣መኪና ሲያስገቡ ዙርያቸውን ባሉ ሲወገዙ ተሻግረው ሄደው ቀድመው መፈጠራቸውን ያስመሰከሩ ናቸው።በዘመናቸው ስለ አካባቢ ጥበቃ የሚያስብ ዓለም በሌለበት በመሰረቱት ካቢኔ ውስጥ የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ መወያያ ሆኖ ስነ ምህዳሩ ወደፊት የሚገጥመውን ችግር ተገንዝበው ስለ በሃር ዛፍ መምጣት ውሳኔ የሚያሳልፉ በዘመናችን ያሉ መሪዎች የሚሸሹትን የአካባቢ ጥበቃ ጉዳይ ዋጋ የሰጡ መሪ ነበሩ። መሪዎች ለሀገራቸው የሚሰሩት ሥራ እና የሚያቅዱት ዕቅድ ለአንዳንዶች ምን ያህል የማይገባቸው እንደሆነ አንዱ ማሳያ ምሳሌ የፈረንሳዩን ምልክት የሆነው የፓሪስ ማማ -ኤፌል ታወር (Eiffel Tower) እንዲገነባ እኤአ 1887 ሲወሰን ሕልሙ እና ርዕዩ ያልገባቸው በፈረንሳይ መንግስት ላይ ተነስተውበት  የነበረ መሆኑን ማስታወስ በቂ ነው።የፓርሱ ኤፌል ታወር ፕሮጀክት መታቀዱን የፈረንሳይ መንግስት ሲያስተዋውቅ ሀሳቡ ያልገባቸው ወይንም ሆን ብለው የመቃወምያ ርዕስ ያገኙ የመሰላቸው በፈረንሳይ የወቅቱ መንግስት ላይ የተቃውሞ ሰልፍ ከመውጣት እስከ ፊርማ ማሰባሰብ ዘምተውበት ነበር።ሕልመኛው የፈረንሳይ መንግስት የወቅቱ ፕሬዝዳንት ጁሌስ ግሬቪ  (Jules Grevy) ግን በጉዳዩ ገፋበት እና በጀቱ እንዲፀድቅ አስወስነው ግንባታው  እኤአ በ1887 ዓም ተጀምሮ በ1889 ዓም እንዲጠናቀቅ ተደረገ።ማማው  1063 ጫማ ርዝመት ያለው ሲሆን ያን ጊዜ ጥቅም የለውም የተባለው ማማ ዛሬ የፈረንሳይ ቀዳሚ ምልክት ሆኗል።ምልክት ብቻ አይደለም።ለፈረንሳይ ቱሪዝም ዋና መዳረሻ ከመሆኑ በላይ ለምሳሌ እኤአ በ2015 ዓም ብቻ  7 ሚልዮን የሚሆን ሕዝብ ከመላው ዓለም ጎብኝቶታል።ቁጥሩ በእየዓመቱ እየጨመረ የመጣ ለመሆኑ መረጃዎች ያሳያሉ።
የፈረንሳዩ ዝነኛው ማማ ኤፈል ታወር  
ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚቃወሙ እነማን ናቸው? አሁን ላለንበት ዘመን ቀድመው የተፈጠሩ መሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አህመድ ናቸው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ  ሰዎች የኢትዮጵያ ፖለቲካ ችግር ይፈታል ብለው ከሚያስቡት የተለመደ መንገድ ይልቅ የተለየ ዕሳቤ ይዘው መጥተዋል።ይህ ዕሳቤ መደመር የተሰኘው ዕሳቤ ነው።ዕሳቤው በአጭሩ አገላለጥ ያለፈውን ቂም እና ቁርሾ በመተው ወደ አዲስ በልዩነት ሕብረት መሄድ ላይ ያጠነጥናል። ሀሳቡ ከእዚህ ባለፈ ኢትዮጵያን ወደፊት ለማሻገር የሽግግር መንገዱ ሁሉን እያቀፈ እና እያረቀ የመሄድ መንገድ ይከተላል።በእዚህ ሁሉ ሂደት ላይ ብዙዎች ብዙ ያሉበት አሁን እያሉበት ስለሆነ ዝርዝር ጉዳዩ ላይ እዚህ ላይ ለማንሳት አልፈለኩም። ማንሳት የፈለኩት ግን አንዳንዶች ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያቀርቧቸው ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ለምን እንደሚያስደነግጣቸው ምክንያቱን ለማስረዳት ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች የሚያስደነግጣቸው ሰዎች መነሻ እና መድረሻቸው የጠቅላይ ሚኒስትሩን ሀሳብ በምክንያታዊ ሀሳብ መሞገት ሳይሆን ተራ እና የወረደ የጠቅላይ ሚኒስትሩን ስም ለማጥላላት የመሮጥ መንገድ ብቻ ሲከተሉ ነው የሚታዩት።ቀድመው የተፈጠሩ መሪዎች የሚያስቡት ዛሬ ላይ ላልደረሱ ሁል ጊዜ አይገባቸውም።አይገባቸውም ብቻ ሳይሆን የሀሳቡ ጠላት የሚሆኑበት ጥግ በራሱ ቀድሞ በተፈጠረው መሪ እንደ አደጋ ያዩታል። በኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትሩ ላይ የሚነሱት እና ብቸኛ የዕውቀታቸው ልክ ማኅበራዊ ሚድያን በተለይ ፌስ ቡክን ብቻ ያደረጉ ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚቃወሙበት ምክንያት የጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀሳብ ስላልገባቸው ነው ብሎ መደምደም አይቻልም። ጉዳዩ ከግል ስግብግብ ባሕሪም ይመነጫል።ግማሾቹ በውጭ ሀገር በስደት በኖሩበት ዘመን በተለያየ ጊዜ ሲመሰርቱ እና ሲያፈርሱ ለነበረው የፖለቲካ ፓርቲ ታሪክ ታክከው በስልጣን ወንበር ላይ ለመንጠላጠል ሲያልሙ ስለነበር የለውጡ በድንገት በእንዲህ አይነት መንገድ መከሰት አስደንግጧቸው መቃወም የዛሬ አርባ ዓመት እንደጀመሩ አእምሯቸውን ማስተካከል አቅቷቸው ዝም ብለው የቀጠሉ ናቸው። እነዚህ አሁን እየተቃወሙ መሆናቸውን ልብ አላሉት ይሆናል።መተዳደርያ ስላደረጉት ምክንያታዊነት ብሎ ነገር የላቸውም። በሌላ በኩል  የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተቃዋሚ ሆነው የሚታዩት በቅርቡ የወጡት ደግሞ አዲስ በቀል የጎሳ ድርጅቶች ናቸው።እነኝህ ዋስትና የማጣት ችግርን እንደዋና ምክንያት ያንሱት እንጂ ዋስትና ላለመኖሩ በቂ ማሳያ ቢያንስ ያለፈውን አንድ ዓመት ተንተርሳችሁ አምጡ ሲባሉ የሚያነሱት የፀጥታውን መታወክ ነው።የፀጥታው መታወክ ደግሞ የክልል ያውም የወረዳ አስተዳዳሪዎች ደረጃ እየተያያዘ የተፈጠረ እና በፅንፈኛ ብሄረተኞች ቅስቀሳ የተፈፀመ እንጂ አንድም የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፖሊሲ ምክንያት እንዳልሆነ በግልጥ የታየ ነው።በእርግጥ የፀጥታ አጠባበቁ ላይ መንግስት እርምጃ ለመውሰድ ዘገየ የሚለው ወቀሳ በራሱ ያለ እና ብዙዎች የሚደግፉት ጉዳይ ቢሆንም  ጠቅላይ ሚኒስትሩን የሚወቅሱ ሰዎች የሚያነሱት ስር ነቀል ወቀሳ ጋር ፈፅሞ አይመጣጠንም። አንዳንድ ጊዜ ብሄርተኛ አክትቪስቶች ሕዝቡን ለማታለል የሚጠቀሙበት ጠቅላይ ሚኒስትሩን የማጥላላት ልክ ጣልያን ኢትዮጵያን ሲወር ያልተወቀሰበት ጭፍን የጥላቻ እና ልክ የለሽ ብልግና የታየበት ነው።ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ ሕዝብ በቁጣ ምላሽ መስጠት ያለበት ጉዳይ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ የሚያመጧቸው ሃሳቦች፣ንግግሮች ሁሉ አንዳቸው ከአንዳቸው የማይጣረሱ ለአንድ ዘመናዊ መንግስት አስፈላጊ ጉዳዮች ከመሆናቸው ባለፈ በምንም ዓይነት  የምያስወቅሱ ጉዳዮች የሉበትም።ይህ ማለት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የማይወቀሱ፣የማይከሰሱ ናቸው እያልኩ አይደለም።የወቃሾቹ የወቀሳ ዲግሪ ለተመለከተው ግን ፍፁም ፀረ ኢትዮጵያዊ የሆነ ይልቁንም ችግራቸው ሳያውቁት ጎሰኝነቱ አይሎባቸው ፀረ ኢትዮጵያ እንደሆኑ የሚያሳብቅ ነው።ሰው ፅዳቱን ተቃውሞ፣ የአዲስ አበባን ልማት ተቃውሞ፣ የመናገር ነፃነትን ወቅሶ እንዴት ነው ተቃዋሚ ነኝ የሚለው።ለመሆኑ ምን ዓይነት ዘመናዊ መንግስት ነበር ሲያልሙ የነበሩት ? ለኢትዮጵያስ ምን ዓይነት መሪ ነበር የሚመኙላት? የሚገርመው የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ሲያንስ በውጭ ሆኖ ለኢትዮጵያ ምን ላድርግ ከማለት ይልቅ ወይንም የትረስት ፈንዱን ከመደገፍ ይልቅ ምንዛሪ ማነሱ ላይ አስር ትንታኔ እየሰጡ የሚውሉ ጋዜጠኞች ለኢትዮጵያ ምን ይፈይዱላታል? ኢትዮጵያ ሃሳብ የሚያመነጭላት፣ ይህንን ካልቻለ በገንዘብ የሚደግፋት እና የተቸገረ ሕዝቧን የሚደግፍ እንጂ መተዳደርያው በጎ አሳቢውን፣ቀን ከሌሊት በኢትዮጵያ ጉዳይ የሚለፋውን ጠቅላይ ሚኒስትር በመውቀስ እና አቃቂር በማውጣት እንቅልፍ ያጡ ባናኞች ለኢትዮጵያ ምን ይፈይዱላታል? ጉዳዩ የብዙዎችን ልብ አሳዝኗል።ነገር ግን ሕዝብ ከማዘን ባለፈ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጎን በመቆም ለእራሱም ሆነ ለኢትዮጵያ ህልውና መስራት የወቅቱ ጥያቄ ነው። ለማጠቃለል ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ አንዳንዶች እንደሚያስቡት የድሮው ስርዓት ናፋቂ አይደሉም።ጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔር አቀንቃኝም አይደሉም።የሁሉንም ሕመም በማዕከላዊነት እያስተናገዱ ነገር ግን ከአለፈው ስህተት የተማረች እና ዘመናዊ ትውልድ ተሻጋሪ መንግስት ያላት ሀገር መኖር ላይ ከሌሎች ጋር እየሰሩ እንደሆነ ብቻ ነው እስካሁን ያለው ሁኔታ የሚያሳየው።ነገም ከእዚህ የተለየ እንደማይሆን የእስካሁኑ መንገድ አመላካች ነው።ይልቅ ወገን የኢትዮጵያን መከራ አታርዝምባት።አንተ/አንቺ እንደግለሰብ እናንተ እንደ ቡድን ለኢትዮጵያ ምን እንስራ? አሁን ያለው መልካም ርዕይ ሁሉንም የሚጠቅም እንዲሆን ዋስትናውን ማረጋገጥ ላይ ለመስራት ዛሬ ለመጪው ትውልድ ለምን አሻራ እንጣል? ብሎ ማሰቡ የተሻለ ነው።ብዙ ንትርክ አሳለፍን።ስልጣን ያጣውም፣የሚፈልገውም እኩል እየዬ! የሚልባት ሀገር አናድርጋት።በሰለጠነ መልክ ሀሳብ መግለጥ፣መሞገት እንልመድ።ቀድመው የተፈጠሩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ በመጪው ዘመን የሚጠቅም ሥራ እያቀዱ ሲነግሩን ሰከን ብለን እንረዳው።በመንጋ አንነዳ።ጠቅላይ ሚኒስትሩም በእዚህ ሳምንት መጨረሻ ለሸገር ልማት በተዘጋጀ ራት ግብዣ ላይ - ''አቧራ ማስነሳት ቀላል ነው።አሻራ ማስቀመጥ ግን ሲጀመር ፈታኝ ሲፈፀም ደግሞ አስመስጋኝ ነው።ላሊበላ አሻራ ነው፣አክሱም አሻራ ነው፣ፋሲለደስ አሻራ ነው፣ የጀጎል ግንብ አሻራ ነው፣የአባ ጅፋር ቤተ መንግስት አሻራ ነው፣ጥላሁን ገሠሠ አሻራ ነው፣ አሊቢራ አሻራ ነው፣የአድዋ ድል አሻራ ነው።አሻራ አይጠፋም።አቧራ ግን ለጊዜው ይነሳል።ለጊዜው ያስነጥሰናል ትንሽ ቆይቶ ግን ይጠፋል።ኢትዮጵያ ከአባቶቻችን የወረስናት ብቻ ሳትሆን ከልጆቻችንም የተዋስናት ናት።''ብለዋል። አዎን! ይህ ተራ ሙገሳ አይደለም።ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ቀድመው የተወለዱ መሪ ናቸው።ምክንያት - ቀድመው ያስባሉና።ከእዚህ በፊት ቀድመው የተወለዱ መሪዎቿን ያመከነች ምድር በእዚህ ትውልድ ዘመን የዓብይን ሃሳቦች የማምከን አቅም የላትም። ምክንያቱም ሀሳቦቹ የሚልዮኖች ሀሳቦች ናቸው።ጥቂቶች ልዩነት ሊኖራቸው ይችላል።ይህም ሆኖ እናከብራቸዋለን።የምናከብራቸው ግን ከሥርዓት አልበኝነት ውጭ እስከተቃወሙ እና የሌላውን ሀሳብ እስካከበሩ ድረስ ነው።ጠቅላይ ሚኒስትር ዓቢይ ቀድሞ ለተፈጠረባችሁ እስኪ ፀባችሁን ከፈጠረው ጋር ሞክሩት።ጠቅላይ ሚኒስትሩ እራሱን አልፈጠረም።የፈጠረው በጊዜ ለክቶ ፈጥሮታል።የፈጠረው ደግሞ አልተሳሳተም።
የአዲስ አበባ የወንዝ ተፋሰስ ፕሮጀክት (ቪድዮ)

የሸገርን ማስዋብ ፕሮጀክት አስተባባሪ ከአርክቴክት መስከረም ታምሩ ጋር  ውይይት በፋና ቀለማት (ቪድዮ)

 
ጉዳያችን GUDAYACHN   

TZTA May 2019

Posted on by   | Reply

Election 2020 and other Ethiopian issues (Tekle and Kalkidan on Brehan TV)

Posted on by   | Reply

Election 2020 and other Ethiopian issues (Tekle and Kalkidan on Brehan TV)

https://youtu.be/jLr8qJxf7cM Kalkidan Negash (PhD) discussed about Ethiopian election 2020, ethnic politics and other current political issues with Teklemichael Sahlemariam (lawyer) on Berhan TV......

Ethiopia: Prof. Al Mariam EDTF advisory council chairman in Vancouver

Posted on by   | Reply

Ethiopia: Prof. Al Mariam EDTF advisory council chairman in Vancouver

https://youtu.be/f9vqNDsCrCQ Prof. Alemayehu G. Mariam, Ethiopian Diaspora Trust Fund (EDTF) advisory council chairman discussed about EDTF with Ethiopians in Vancouver, Canada......

Ethiopia Free Press Journalist May 5, 2019 |

Posted on by   | Reply

Ethiopia Free Press Journalist May 5, 2019 |

Ethiopia Free Press Journalists Associations said is not Participating  Any Free Press Journalists the 26th Celebration World Press freedom day  Conference former Private Journalist  Wosenseged Mersha Demissie IFJ & CPJ Corespondent from Ethiopia Across The World three days Conference and celebrating the world Press Freedom  meeting is finished in Ethiopia Friday.....

Thinking of Real Estate Services? Think Direct. Think AMDirect.… See More

Posted on by   | Reply

Thinking of Real Estate Services? Think Direct. Think AMDirect.… See More

https://www.facebook.com/amdirectrealestateservices/videos/2148935345374027/.....

Canada Ottawa River poised to peak amid flooding in Ontario, Quebec, New Brunswick

Posted on by   | Reply

Canada Ottawa River poised to peak amid flooding in Ontario, Quebec, New Brunswick

Heavy rainfall warnings, special weather statements issued for flood zones

 
Canadian Forces members build a wall of sandbags to protect a home in the Ottawa community of Constance Bay Tuesday. (Justin Tang/Canadian Press)
Severe spring flooding that has forced thousands of residents from their homes in Canada's eastern half refuses to let up in Ontario, Quebec and New Brunswick. Environment Canada has issued heavy rainfall warnings and special weather statements — with a mess of rain, sleet, snow and ice pellets possible across a wide section of the flood zones starting Tuesday night and continuing Wednesday. Defense Minister Harjit Sajjan said at a news conference in Ottawa Tuesday that there are now 2,600 Canadian Forces personnel deployed across the three provinces, with more on standby. He said about 1,000 of those are in Quebec.  Another 1,500 have been authorized to be sent to Ontario to help with historic flooding along the Ottawa River and in central Ontario cottage country towns like Bracebridge and MuskokaLakes. 
Frank Carrier raises a Canadian flag in his flooded backyard in Clarence-Rockland, east of Ottawa, Tuesday. (Albert Leung/CBC News)
Annual flooding in the Kashechewan First Nation in northern Ontario remains a concern. Public Safety Minister Ralph Goodale said the vast majority of the 1,600 evacuations in Ontario are from that region, with the remainder mostly from the Ottawa area.  While many in these areas have been deploying sandbags to help cope with the flooding, researchers and consultants say they aren't necessarily the best solution. They say the sacks can be effective in flash floods or other situations where they won't be in contact with water for too long, but sandbags lose their effectiveness as soon as they become saturated with water, meaning they have limited impact during prolonged floods. Here are the latest developments in each affected region.

Ottawa

The Ottawa River should start to peak in some areas west of Ottawa-Gatineau on Tuesday, according to the Ottawa River Regulation Planning Board, which measures its water levels. Some communities along the Ottawa River are already seeing waters higher than they saw in the 2017 flood.
 
Flooded streets are seen in Sainte-Marthe-sur-le-Lac, Que. Tuesday. (Paul Chiasson/Canadian Press)
An estimated one million sandbags are standing between the Ottawa River and residences and businesses in Ottawa, and more are in place across the river in Gatineau, Que. But they may not be up to the task of holding back the water, which is expected to rise another 50 centimetres and not peak until later Tuesday or Wednesday. Municipal officials in Ottawa don't expect to be near cleanup mode until the Victoria Day long weekend. Watch aerial footage of the flooded Ottawa River:
CBC News
Drone footage shows Ottawa River flooding
 
CBC News captured aerial footage of the effects of recent flooding in Gatineau, Que. 1:52
Goodale also flagged another source of concern.  "The water level now in Lake Ontario is just to about its maximum normal run off," he said. "All of that obviously has to flow east. Combining with the flow coming down the Ottawa [River], that presents significant potential issues in relation to Montreal and places further downstream."   The weather could also make things difficult for those working to shore up properties against the floodwaters on Wednesday. Ottawa-Gatineau and areas to the west as far as Algonquin Park on the Ontario side of the river are expected to get two to five centimeters of snow, mixed with ice pellets, then 15 to 25 mm of rain. Prime Minister Justin Trudeau said on Tuesday these extreme weather events will happen more often, and the government is fighting climate change and investing in climate-resilient infrastructure. The Insurance Bureau of Canada predicts the record flooding will push losses for homeowners from extreme weather to more than $1 billion this year. Finance Minister Bill Morneau said in light of record flooding this spring, the federal government is talking with the provinces about investments in disaster mitigation and prevention efforts. Increasingly, communities are looking at relocating people living in high-risk areas instead of paying year after year to help them rebuild.

Quebec

Some people will be able to return to their homes in Sainte-Marthe-sur-le-Lac, Que., on Tuesday afternoon after floodwaters breached a dike Saturday and forced about 6,000 to flee. The evacuation order will be lifted in certain areas of the town located northwest of Montreal, and Mayor Sonia Paulus said residents from "these areas will need to present identification and receive clearance before returning home." The order won't include a section of Sainte-Marthe that remains submerged. One resident kayaked through her home and shared emotional video:
This video of Valérie Deslauriers kayaking through her flooded home was posted on Facebook.
 
Deslauriers lives in Sainte-Marthe-sur-le-Lac, Que. A natural dike holding back the Lake of Two Mountains was breached this weekend. 0:19
The island of Montreal and Laval remain in states of emergency, a measure giving authorities the power to seize property and force evacuations, while officials in Quebec say the data available suggests the risk of flooding on several rivers across the province remains high. An additional 34 local states of emergency are still in effect around the province.  The province reported over 6,400 flooded homes, a further 3,500 surrounded by water and more than 10,000 evacuees — most of them from Sainte-Marthe-sur-le-Lac.
  • Royal Canadian Navy and Task Force Montreal personnel patrol an area of flooding to look for those in need of help or evacuation in Sainte-Marthe-sur-le-Lac, Que., on April 29, 2019. Thousands of people across Quebec, Ontario and New Brunswick are facing several more days of flooding. (Cplc Julie Turcotte/34th Brigage Group/2nd Canadian Division/Reuters)
New Brunswick
The St. John River from Fredericton to Saint John is still above flooding levels, but emergency officials said the river system is expected to recede to near or below flood stage before the week ends. The entire river basin is steadily declining, according to Greg MacCallum, director of the New Brunswick Emergency Measures Organization (EMO). EMO is now turning its focus to cleanup measures. Residents, however, are warned to avoid contact with floodwater, which can contain sewage and other waste. The Trans-Canada Highway remains closed between Oromocto and River Glade, N.B., but the province's Department of Transportation and Infrastructure said it could reopen this week. This is the second year in a row the major highway has closed due to flooding. Despite the turn in events, strong winds in the forecast remain a concern. New Brunswick power crews have been inspecting downed lines:
CBC News
Chunks of ice have knocked down a series of power poles
 
NB Power linemen, moving between locations on a small boat, were conducting checks on affected buildings and disconnecting power where needed. 1:00
Sajjan visited the Saint John area yesterday to view the activities of military personnel helping in the response effort. He says if the impact of climate change disasters continues to worsen, he may have to increase the number of Canadian Forces personnel available. Goodale said 9,200 residences and cottages have been affected by the flooding in New Brunswick, along with another 7,000 buildings. 

Kashechewan First Nation

First Nations leaders called on the Ontario and federal governments Monday to help relocate the community of Kashechewan as it deals with annual flooding — a problem one said would have already been solved if it involved a non-Indigenous population. Community members rallied on Parliament Hill on Tuesday.
Embedded video
Olivia Stefanovich@CBCOlivia
 

While eastern Canada battles rising flood waters, evacuees of Kashechewan are on Parliament Hill demanding the federal government honours a commitment it made 2 years ago to relocate the northern Ontario First Nation to higher, drier ground @CBCAlerts @CBCNews

The northern Ontario community of 2,500 first flooded in 1976 and has been evacuated annually for the past several years while it waits for the federal government to fulfil its promises to move residents to a permanent new location. "Both levels of government — Ontario and Canada — has allowed this to be normalized," said Nishnawbe Aski Nation Deputy Grand Chief Derek Fox. "I believe personally that if these were non-native, non-First Nations people, action would have happened a lot sooner. I sincerely believe that."
 

Central Ontario cottage country

The mayor of Bracebridge said he's hoping tomorrow's weather forecast doesn't play out as expected. Environment Canada issued a rainfall warning for the swath of central Ontario that's been struggling to cope with flooding in recent days. Mayor Graydon Smith said 25 to 30 mm could fall on Bracebridge tomorrow, with the possibility of a little more rain on Thursday. Smith says an additional 60 military personnel are coming to the region today to help with flood conditions, making a total of 160 soldiers in the area. Four municipalities have declared states of emergency in central Ontario, while further east the Ontario government has activated disaster recovery assistance for the county of Renfrew and the city of Pembroke.
 
A home on Beaumont Farm Road in Bracebridge, Ont., where many homes have been flooded, sinks into the ground after falling from its pilings. (Patrick Morrell/CBC)
With files from The Canadian Press
 
Source: CBC

JESUS Film in Amharic Language (የክርስቶስ ፊልም በአማርኛ)

Posted on by   | Reply

JESUS Film in Amharic Language (የክርስቶስ ፊልም በአማርኛ)


 
Logo
Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu