Ethiopian
ስልጣኔና ወንጀል በኢትዮጵያ !! ( አሥራዳው ከፈረንሳይ )
Posted on | Reply ስልጣኔና ወንጀል በኢትዮጵያ !! ( አሥራዯዳው ከፈረንሳይ ) ኢትዮጵያ እድለኛ ናት ፤ የሬሳ ዘር የሚቆጥር መሪ አላት (አግኝታለች) !! " ቁርጪን ፈርዲራ ኩፍቴ " !! ጀናኒ አኒ ሞ፤ ፉንዴሩማቱ ቁርጪን አካም ፤ ፈርዲራ ባቴ ?! ጀዳ ኢንጋፈዲ ! ከኦሮምኛ ቋንቋ ተናጋሪ ኢትዮጵያውያን፤ ብሂሌ የተወሰደ: ትርጉም " ቆማጣ ከፈረስ ላይ ወደቀች"!! ቢሉኝ እኔ ደግም፤ መጀመሪያውኑ: ቆማጣ እንዴት.....ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አሕመድ #የብልፅግና ፓርቲ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር
Posted on | Reply ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ብልፅግና ፓርቲ ኢህአዴግ ከሚባል የበሰበሰ እንቁላል ውስጥ ሰብሮ የወጣ አዲስ ህይወት ነው፣ ኑ ተቀላቀሉን ብለው ለሌሎች ድርጅቶች ጥሪ አድርገዋል። የፓርቲው ፕሮግራም የተረቀቀ መሆኑንና ኢትዮጵያን ለአስር ዓመታት የሚያሻግር እሳቤ በውስጡ ያካተተ መሆኑን ተናግረው፣ የፕሮግራሙን ሰነድ ከፍ አድርገው አሳይተዋል። ከሰነዱ ሽፋን ማየት እንደሚቻለው የወደፊቱ የብልፅግና አርማ ከላይና ከታች አረንጓዴ ከመሀል ነጭ መሆኑን የሚጠቁም ይመስላል። በኢትዮጵያ እሳቤ አረንጓዴ ልምላሜና ብልፅግናን ነጭ ሰላምን ስለሚወክል የፓርቲውን እሴት የሚወክል አድርጎ መውሰድ ይቻል ይመስለኛል። አቢይ፣ ከስሜትና ከምኞት ውጡና በእውቀትና እውነት ደግፉን ማለታቸውን ወድጄዋለሁ፣ ተመልሼ ስሜታዊ እስክሆን ድረስ ማለት ነው። ለእኔ ስሜት መከበር ያለበት የህይወት አካል ነው። በህይወቴ ልምድ ከአእምሮዬ ይልቅ ልቦናዬ የነገረኝ ለእውነትና ሃቅ የቀረበ መሆኑን ደጋግሜ የፈተንኩት ጉዳይ ነው። ልቦና ደግሞ ከአእምሮ ይልቅ ለስሜት ቅርብ ይመስለኛል። ስሜት ደመነብስ አይደለም፣ በህይወትህ ካስጠነቀርከው ሃቅ ተነስቶ የሚመራህ ድባብ ነው። ደመነብስና ከሱ የሚመነጨው ተግባር ራስን ጠብቆ ለማዳን የሚደረግ አልሞትባይ ተጋዳይነት ስለሆነ ከእንስሳት የምንጋራው ነው። ልቦና ግን ምጡቅና ጭምቅ ነው። አእምሮህ በአንድ አቅጣጫ ሲመራህ፣ ልቦናህ ሌላ የሚነግርህ፣ አእምሮህ ብልጣብልጥና ጥቅምህን ያካተተ ሲሆን፣ ልቦናህ ግን ካንተ መጥቆ ተፈጥሮንና ሃቅን ያማተበ ሆኖ ይሰማኝል። ያሬዳዊ ሶፍስትሪ እንዳትሉት አደራ! Yared Tibebu Source: Zhabeshaየኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዓለም ኢኮኖሚክ ፎረም ላይ ያደረጉት ንግግር
Posted on | Reply https://youtu.be/f3B_D_ZNgBs?t=263.....Ethiopia የጥምቀት በአል አከባበር በአዲስ አበባ 2011 Timket in Addis Abeba 2019
Posted on | Reply
የኢትዮጵያና የአካባቢው ፀጥታ (Security) በሽግግር ወቅት (ከዳዊት ወልደጊዮርጊስ)
Posted on | Reply
Abiy Ahmed: The Ethiopian Prime Minister who captured Africa’s imagination
Posted on | Reply
Most Popular
Archives
- December 2019
- November 2019
- January 2019
- December 2018
- November 2018
- October 2018
- September 2018
- August 2018
- July 2018
- June 2018
- May 2018
- April 2018
- March 2018
- February 2018
- January 2018
- December 2017
- November 2017
- October 2017
- September 2017
- August 2017
- July 2017
- June 2017
- May 2017
- April 2017
- March 2017
- February 2017
- January 2017
- December 2016
- November 2016
- October 2016
- September 2016
- August 2016
- July 2016
- June 2016
- May 2016
- April 2016
- March 2016
- February 2016
- January 2016
- December 2015
- November 2015
- October 2015
- September 2015
- August 2015
- July 2015
- June 2015
- May 2015
- April 2015
- March 2015
- February 2015
- January 2015
- December 2014
- November 2014
- October 2014
- September 2014
- August 2014
- July 2014
- June 2014
- May 2014
- April 2014
- March 2014
- February 2014
- January 2014
- December 2013
- November 2013
- October 2013
- September 2013
- August 2013
- July 2013
- June 2013
- May 2013
- April 2013
- March 2013
- February 2013
- January 2013
- December 2012
- November 2012
- October 2012
Archives
Categories
Events
- -
- 01/22/2013 - January 2013 TZTA Publication
- 01/18/2013 - TZTA Launches New Website