Logo

Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu
ad ad ad ad ad

Opinion

ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አቢይ አሕመድ #የብልፅግና ፓርቲ የፊርማ ስነ-ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር

Posted on by   | Reply ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ ብልፅግና ፓርቲ ኢህአዴግ ከሚባል የበሰበሰ እንቁላል ውስጥ ሰብሮ የወጣ አዲስ ህይወት ነው፣ ኑ ተቀላቀሉን ብለው ለሌሎች ድርጅቶች ጥሪ አድርገዋል። የፓርቲው ፕሮግራም የተረቀቀ መሆኑንና ኢትዮጵያን ለአስር ዓመታት የሚያሻግር እሳቤ በውስጡ ያካተተ መሆኑን ተናግረው፣ የፕሮግራሙን ሰነድ ከፍ አድርገው አሳይተዋል። ከሰነዱ ሽፋን ማየት እንደሚቻለው የወደፊቱ የብልፅግና አርማ ከላይና ከታች አረንጓዴ ከመሀል ነጭ መሆኑን የሚጠቁም ይመስላል። በኢትዮጵያ እሳቤ አረንጓዴ ልምላሜና ብልፅግናን ነጭ ሰላምን ስለሚወክል የፓርቲውን እሴት የሚወክል አድርጎ መውሰድ ይቻል ይመስለኛል። አቢይ፣ ከስሜትና ከምኞት ውጡና በእውቀትና እውነት ደግፉን ማለታቸውን ወድጄዋለሁ፣ ተመልሼ ስሜታዊ እስክሆን ድረስ ማለት ነው። ለእኔ ስሜት መከበር ያለበት የህይወት አካል ነው። በህይወቴ ልምድ ከአእምሮዬ ይልቅ ልቦናዬ የነገረኝ ለእውነትና ሃቅ የቀረበ መሆኑን ደጋግሜ የፈተንኩት ጉዳይ ነው። ልቦና ደግሞ ከአእምሮ ይልቅ ለስሜት ቅርብ ይመስለኛል። ስሜት ደመነብስ አይደለም፣ በህይወትህ ካስጠነቀርከው ሃቅ ተነስቶ የሚመራህ ድባብ ነው። ደመነብስና ከሱ የሚመነጨው ተግባር ራስን ጠብቆ ለማዳን የሚደረግ አልሞትባይ ተጋዳይነት ስለሆነ ከእንስሳት የምንጋራው ነው። ልቦና ግን ምጡቅና ጭምቅ ነው። አእምሮህ በአንድ አቅጣጫ ሲመራህ፣ ልቦናህ ሌላ የሚነግርህ፣ አእምሮህ ብልጣብልጥና ጥቅምህን ያካተተ ሲሆን፣ ልቦናህ ግን ካንተ መጥቆ ተፈጥሮንና ሃቅን ያማተበ ሆኖ ይሰማኝል። ያሬዳዊ ሶፍስትሪ እንዳትሉት አደራ! Yared Tibebu Source: Zhabesha

Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia, “We must separate the thorns from the roses.”

Posted on by   | Reply

Prime Minister Abiy Ahmed of Ethiopia, “We must separate the thorns from the roses.”

By Prof. Alemayehu G. mariam Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed waves to supporters as he attends a rally in Addis Ababa, Ethiopia June 23, 2018. REUTERS/Stringer rose flowers.” Prime Minster Abiy Ahmed of Ethiopia, June 23, 2018. “We must not lose faith in our fellow Ethiopians. Ethiopia is an ocean. If a few drops of the.....

Dialogue Between Eritreans and Ethiopians – by Yacob Haile-Mariam (PhD)

Posted on by   | Reply

Dialogue Between Eritreans and Ethiopians – by Yacob Haile-Mariam (PhD)

An Idea Whose Time Has Come by Yacob Haile-Mariam (PhD) Congratulations are in order to the leaders of Vision Ethiopia who had the courage to broach the subject of reconciliation heretofore regarded as taboo for both the Ethiopian and Eritrean intellectuals, and yet is vital for peace and development not only for.....

SURPRISE RESULTS IN NIGERIAN ELECTIONS UNPRECEDENTED IN AFRICA AS PRESIDENT CONCEDES VICTORY TO OPPOSITION

Posted on by   | Reply

SURPRISE RESULTS IN NIGERIAN ELECTIONS UNPRECEDENTED IN AFRICA AS PRESIDENT CONCEDES VICTORY TO OPPOSITION

Ethiopians, along with Africans all over the continent, are stunned! Out of 55 countries in Africa over the last 65 years, only five incumbent African leaders, according to one report, have ever conceded victory to a political opponent. That is why it took so many people by surprise this past.....

Ethiopian pilot defects to Eritrea in helicopter

Posted on by   | Reply

Ethiopian pilot defects to Eritrea in helicopter

(Reuters) – An Ethiopian air force pilot has defected to Eritrea, flying a helicopter across the border with his co-pilot and a technician, Ethiopian state-run media said on Tuesday. The three men had been missing since Friday morning soon after leaving their base on a routine training session, Ethiopian Television reported. Eritrea.....

What Does President Obama “Know” About Ethiopia’s “Election”? By Prof. Al. Mariam

Posted on by   | Reply

What Does President Obama “Know” About Ethiopia’s “Election”? By Prof. Al. Mariam

  What does President Obama “know” about the 2015 “election” in Ethiopia.."and said, “… the  Prime Minister [Hailemariam Desalegn] and the government is going to be organizing elections in Ethiopia this year. I know something about… Last week, President Barack Obama met with a delegation of the regime in Ethiopia and said, “… the  Prime Minister.....

አገራዊ ስሜት ለምን ይጎድለናል?

Posted on by   | Reply በተክሉ አባተ ከበርካታ ሳምንታት በፊት ከጓደኞቼ ጋር ኢትዮጵያ ስላለችበት ወቅታዊ ሁኔታ እየተወያየን ነበር:: ሁሉም ተሳታፊ የተስማማበት ጉዳይ ቢኖር ኢትዮጵያ ከምንም ጊዜ በላይ እጅግ ከባድ ማኅበራዊ ምጣኔ ሃብታዊና ፖለቲካዊ ቀውስ ውስጥ መግባቷን ነበር:: ለዚህም በግንባር ቀደምነት ተጠያቂው መንግስት እንደሆነ ቢሰመርበትም ህዝቡም ላለንበት ሁኔታ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ታላቅ አስተዋጽዖ እያደረገ እንደሚገኝ ተወስቷል::እንዲያውም ኢትዮጵያውያን.....

Of Elections and Diapers in Ethiopia in 2015

Posted on by   | Reply

Of Elections and Diapers in Ethiopia in 2015

Alemayehu G Mariam Whether the people of Ethiopia are better off in 2014 than they were in 2010 or in 2005 is the sole question that should be decided in the 2015 parliamentary “election”. If they are not, the people should vote to change diapers. After all, “politicians are like diapers......

የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

Posted on by   | Reply

የባዕዳን ምሁራን የግዕዝና የፊደሎቹን ዕድሜ ለማሳጠር ምን ያህል ደከሙ?

(ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው) እንደ የቋንቋና የታሪክ አጥኚዎች እምነት የግዕዝ ቋንቋ ፊደላት ከካዕብ እስከ ሳብዕ እና እንደአስፈላጊነቱ ከዚያም በላይ ሆሄያት የተቀረጹት ከአራተኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኋላ ነው ብለው ለማሳመን ይጣጣራሉ፡፡ በማስረጃነትም በዐፄ ኢዛና ዘመነ መንግሥት ከ፫፻፳ወ፬-፫፻፴ወ፮ ዓ.ም. የነበረ ንጉሥ የመገበያያ የወርቅ ሳንቲም ላይ “ኢዛና ንጉሠ አክሱም” ተብሎ ለመጻፍ ተፈልጐ “አዘነ ነገሠ.....

“አፍሪካ ተስፋ ይኖራታልን?”

Posted on by   | Reply

“አፍሪካ ተስፋ ይኖራታልን?”

ከፕሮፌሰር አለማየሁ ገብረማርያም ትርጉም በነጻነት ለሀገሬበአፍሪካ ተስፋችን ሊሟጠጥ ይችላልን?እ.ኤ.አ ማርች 2004 ኒኮላስ ክሪስቶፍ የተባለው ለኒዮርክ ታይምስ መጽሔት መጣጥፍ የሚያቀርቡት ተዋቂ ጸሀፊ ስለአፍሪካ መጻኢ ዕድል ተስፋ በቆረጠ መልኩ እንዲህ ብለው ነበር፣ “አፍሪካ በቀውስ የምትታመስ አህጉር ነች፡፡ አፍሪካ ላለፉት አራት አስርት ዓመታት ከጊዜ ወደ ጊዜ ድህነት እየጨመረ የመጣባት፣ በእርስ በእርስ ጦርነት የምትታመስ፣ የዘር ማጥፋት ሰብአዊ ወንጀሎች የሚፈጸሙባት.....

 
Logo
Webmaster Savas Can Altun Teknoloji Bilgisayar Google s4v4s ASk Question Webmaster Sitesi Webmaster Forumu